Fana: At a Speed of Life!

ሙሽሪት ከ25 ዓመት በታች ከሆነች 1 ሺህ ዩዋን የሚለግሰው የቻይና ግዛት – ቻንግሻን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ዜጂያንግ ክልል ቻንግሻ ግዛት ሙሽሪት ከ25 ዓመት በታች ከሆነች ለጥንዶቹ 1 ሺህ ዩዋን የገንዘብ ሽልማት እንደሚሰጣቸው አስታወቀ፡፡ በምስራቅ ቻይና የሚገኘው ቻንግሻ ግዛት “ዊ ቻት” በተሰኘው የማኅበራዊ ትስስር…

ግብር ከፋዩ ከአጭበርባሪዎች እራሱን እንዲጠብቅ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከገቢዎች ሚኒስቴር እንደተደወለ በማስመሰል የሚፈፀሙ የማጭበርበር ወንጀሎችን ለመከላከል ግብር ከፋዩ እራሱን እንዲጠብቅ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡ “የኦዲት ግኝት አለባችሁ፣ ለሽልማት ታጭታችኋል፣ ድርጅታችሁ ወንጀል መስራቱ ስለተደረሰበት በህግ…

የ953 ኪሎ ሜትር አዳዲስ መንገዶች ግንባታ ሥራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ 953 ኪሎ ሜትር አዳዲስ መንገዶች ግንባታና 238 ኪሎ ሜትር የነባር መንገዶች የማጠናከር እና ደረጃ ማሻሻል ሥራ መከናወኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡ አስተዳደሩ የሚያስተዳድረው የፌደራል መንገድ…

ሕብረተሰቡንና የተፈጥሮ ሀብቱን በማቀናጀት ለክልሉ ልማት እንሰራለን – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ሕብረተሰብና የተፈጥሮ ሀብት በማቀናጀት ለክልሉ ልማት እንሰራለን ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ተናገሩ። አቶ ጥላሁን ከፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ክልሉ በገፀ ምድር እና በከርሰ…

ለቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፍ ውጤታማነት እየተሰራ ነው- ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፍ እውቀትንና ክህሎትን የሚያገናኝ ድልድይ በመሆኑ ለዘርፉ ወጤታማነት እየተሰራ መሆኑን የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ የኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በተለያዩ የትምህርት መስኮች…

በጋምቤላ ከተማ የተገነባው ኢፋ ቦሩ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ድጋፍ በጋምቤላ ከተማ የተገነባው ኢፋ ቦሩ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ፡፡ ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባውን ትምህርት ቤት የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

በቅርቡ የኃይል አቅርቦት ገበያው በ”ብሪክስ”አባል ሀገራት ቁጥጥር ሥር ይውላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለምአቀፉ የኃይል አቅርቦት ገበያ በቅርቡ በ”ብሪክስ” አባል ሀገራት ቁጥጥር ሥር እንደሚውል በዘርፉ የወጣ ጥናት አመላከተ፡፡ ቡድኑ በቅርቡ ግማሽ ያኅሉን የዓለም የነዳጅ ዘይት አቅርቦት እንደሚቆጣጠርም ኢንፎ ቴክ በፈረንጆቹ 2022…

የዋግነር መሪ በተሳፋሪ ዝርዝር ውስጥ ያለበት አውሮፕላን ተከሰከሰ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሞስኮ በስተሰሜን አቅጣጫ ዛሬ በተከሰከሰው የግል አውሮፕላን ውስጥ የሩሲያ ቅጥረኛ ወታደሮች ዋና አዛዥ ዪቭጌኒ ፕሪጎዢን በተሳፋሪ ዝርዝር ውስጥ መኖሩ እየተነገረ ነው፡፡ ከተከሰከሰው የግል አውሮፕላን ውስጥ ተሳፍረው ከነበሩ መንገደኞች ዝርዝር…

ጅማ ዩኒቨርሲቲ 28 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸውን የሕክምና መሣሪያዎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ በዓለም ጤና ድርጅት በኩል ያገኘውን 28 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የሕክምና መሣሪያዎች ለተለያዩ የሕክምና ተቋማት አበረከተ፡፡ ድጋፉ ለእናቶች እና ሕጻናት ሕክምና አገልግሎት የሚውሉ የሕክምና መርጃ መሳሪያዎችን…

የሲዳማ ክልል 752 ሕገ-ወጥ ያላቸውን ቅጥሮች ሰረዝኩኝ አለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ተፈፅመዋል ያላቸውን የ752 ሕገ-ወጥ የሠራተኛ ቅጥር ሰረዝኩኝ አለ። የክልሉ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ኃይሉ ሀሰና በሰጡት መግለጫ÷ በክልሉ…