የብሪክስ ልማት ባንክ የንግድ ልውውጡን በሀገር ውስጥ መገበያያ ገንዘብ ለማስፋፋት ማቀዱ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪክስ የተቋቋመው አዲስ ልማት ባንክ የንግድ ልውውጡን በአባል ሀገራቱ መገበያያ ገንዘብ ማድረግ እንዳለበት የደቡብ አፍሪካ የገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ።
የሀገሪቱ የገንዘብ ሚኒስትር ኢኖክ ጎዶንግዋና ምዕራባውያን በመስራቿ ሩሲያ ላይ የጣሉት ማዕቀብ…