Fana: At a Speed of Life!

በምዕራብ ጎጃም ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በ12 ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት ደርሷል። አደጋው በምዕራብ ጎጃም ዞን ደንበጫ ዙሪያ ወረዳ ዛሬ ከረፋዱ 4:30 አካባቢ ከደንበጫ ወደ የመህል ቀበሌ…

ቡና ባንክ በተለያዩ መርሃ ግብሮች ዕጣ የወጣላቸውን ደንበኞቹን ሸለመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡና ባንክ “የውጭ ምንዛሬ ይቀበሉ ፣ ይመንዝሩ ይሸለሙ” እና “የታክሲና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ ሾፌሮችና ባለንብረቶች ቁጠባ” መርሃ ግብሮች ዕጣ ለወጣላቸው ደንበኞቹ ያዘጋጃቸውን ሽልማቶች አስረክቧል። በሁለቱም ፕሮግራሞች የዕጣ አሸናፊ…

ሴናተር ጂም ኢንሆፍ በኢትዮጵያ የስራ ሃላፊዎች ላይ የተጣለውን የቪዛ ክልከላ ተቃወሙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካዋ ኦክላሆማ ግዛት ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ዋሽንግተን በኢትዮጵያ የስራ ሃላፊዎች ላይ የጣለችውን የቪዛ ክልከላ ተቃወሙ፡፡ ሴናተሩ ኢትዮጵያ የአሜሪካ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋት በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ አስታውቀዋል፡፡ ኢትዮጵያ…

የሁሉም ነገር መሰረትና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ሰላም ብቻ ነው – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁሉም ነገር መሰረትና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ሰላምና ሰላም ብቻ መሆኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ተናገሩ፡፡ ዓመታዊው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡…

አቶ ደመቀ መኮንን ከሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናስር ቦሪታ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅትም የሃገራቱን የሁለትዮሽና ዓለም አቀፋዊ ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ መክረዋል፡፡…

ኢትዮጵያዊያን ለመላው አፍሪካ የነፃነት ቀንዲል ሆናን እንድትዘልቅ በጋራ እንረባረብ – ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን 58ተኛ ዓመት የአፍሪካ ህብረት የምስረታ መታሰቢያ በዓልን በማስመልከት መልዕክት አስተላልፈዋል። የመላው አፍሪካውያን የአንድነት ጥላ ምልክት ለሆነው…

የቪዛ ክልከላው የኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካን የፖሊሲ ነጻነት የመንሳት ምልክት ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ የስራ ኃላፊዎች ላይ የጣለው የቪዛ ክልከላ የሁለቱን ሃገራት የ120 አመታት ግንኙነት ቁመና የማይመጥን መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ጋዜጣዊ…

ያለን ሃብታችን መቶ ሚሊየን ህዝብ መሆኑን አውቀን ኢትዮጵያችንን ለመቀየር በጋራ እንቁም- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ያለን ሃብታችን መቶ ሚሊየን ህዝብ መሆኑን አውቀን ኢትዮጵያችንን ለመቀየር በጋራ እንቁም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ። ኢትዮጵያዊያን ብዙ ያለን፤ ያንንም የማናውቅ፤ ማጠንከር የሚገባንን፣…

ዶ/ር ሂሩት ካሳው በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደርን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶ/ር ሂሩት ካሳው ዛሬ ከሰዓት በኋላ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዞዋ ዘሂዋንን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ሁለቱ ሀገራት የቆየ ታሪካዊ የህዝብ ለህዝብ ትስስርና ከ50 አመት የዘለለ…

ባለፉት 24 ሰአታት 306 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 106 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 306 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ ባወጡት እለታዊ የኮቪድ19 መረጃ ባለፉት 24 ሰአታት 2 ሺህ 207…