Fana: At a Speed of Life!

አቡበከር ናስር የፕሪሚየር ሊጉ የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች ሙያተኞች ማኅበር የኢትዮጵያ ቡናው አቡበከር ናስርን የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች አድርጎ መምረጡን አስታወቀ። ለመጀመሪያ ጊዜ የዓመቱን ኮከብ የመረጠው ማኅበሩ በቀጣይ የሚዘጋጅ…

ቦርዱ ፓርቲዎች በመራጮች መዝገብ የታዘቡትን ችግር እንዲያቀርቡ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች መዝገብ ይፋ ማድረግን ተከትሎ በ6ኛው አጠቃላይ ምርጫ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሂደቱ የታዘቡትን እና መፈታት አለበት የሚሉትን ችግር እስከ ነገ እንዲያስገቡ ጥሪ አቀረበ፡፡ ላለፉት 10 ቀናት…

ኢትዮጵያ ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ እና ለፕሬስ ነፃነት መከበር የማይናወጥ አቋም አላት – የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ እና ለፕሬስ ነፃነት መከበር የማይናወጥ አቋም እንዳላት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ባወጣው መግለጫ ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ እና የፕሬስ ነፃነት መብቶች በሕገ-መንግሥቱ…

የክረምቱ ዝናብ ከደቡባዊ ቆላማ አካባቢዎች በቀር አብዛኛውን የሃገሪቷን አካባቢዎች ያዳርሳል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ክረምት የሚጠበቀው ዝናብ ከደቡባዊ ቆላማ አካባቢዎች በቀር አብዛኛውን የሃገሪቷን አካባቢዎች የሚያዳርስ እንደሚሆን ብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ ገለጸ። ኤጀንሲው ያለፈውን የበልግ ወቅትና መጪውን የክረምት የአየር ሁኔታ ግምገማና ትንበያ…

በአጣየ እና አካባቢው የወደሙ ንብረቶች መልሶ ለመገንባት ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ በአጣየ እና አካባቢው የወደሙ ንብረቶች መልሶ ለመገንባት ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ። ከዚህ ውስጥ 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብሩለመልሶ ግንባታ የሚያስፈልግ ሲሆን…

ያለፉት ሦስት ዓመታት የውሃ፣ የመስኖ እና የኢነርጂ ዘርፍ የዜጎችን መሰረታዊ ፍላጎት ማሟላት ላይ አተኩሯል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለፉት ሦስት ዓመታት የውሃ፣ የመስኖ እና የኢነርጂ ዘርፍ የኢትዮጵያ ብልጽግና ራዕይ ዐበይት የስኬት ምዕራፎች መሰረታዊ ፍላጎቶችን በማሟላት ዜጎች ክብራቸውን የጠበቀ ሕይወት እንዲኖሩ በማድረግ ላይ ማተኮራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

የናይጀሪያ ጦር አዛዥ በአውሮፕላን አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የናይጀሪያ ጦር አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ኢብራሂም አታሂሩ በአውሮፕላን አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ የሃገሪቱ ጦር እንዳስታወቀው አዛዡን የያዘው አውሮፕላን በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ለማረፍ ሲሞክር አደጋው ተከስቷል፡፡ አደጋው በሃገሪቱ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከትግራይ እና ከአማራ ክልሎች ከተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመመለስ እና ለማቋቋም የሚያስችሉ  የትብብር መንገዶችን  በተመለከተ ከትግራይ እና ከአማራ ክልሎች ከተውጣጡ የሃይማኖት አባቶች፣ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት እና ምሁራን ጋር…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፕሪሚየር ሊጉ መውረዱን ያረጋገጠውን አዳማ ከተማ በሳላሀዲን ሰይድ  እና አማኑኤል ተርፋ ግቦች ማሸነፍ ችሏል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና…

ቦርዱ በመጪዎቹ ቀናት 106 ሺህ 345 ምርጫ አስፈጻሚዎችን መልምሎ እንደሚያሰለጥን ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አጠቃላይ ምርጫ የተለያዩ ዝግጅቶቸን ሲያከናውን መቆየቱን እና እያከናወነ እንደሚገኝ ገልጿል። ግንቦት 7 ቀን 2013 ቦርዱ ከፓለቲካ ፓርቲዎች ጋር ባደረገው ምክክር የድምፅ መስጫ ቀን በታቀደለት ግንቦት…