ዓለምአቀፋዊ ዜና በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ዳግም የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ሊከሰት ይችላል ተባለ Tibebu Kebede May 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ዳግም የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ይከሰታል መባሉን ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ለስደት ተዳርገዋል፡፡ የሃገሪቱ መንግስት በጎማ ከተማ ዳግም የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ሊከሰት እንደሚችልና የከተማዋ ነዋሪዎችም ከተማዋን…
ቢዝነስ ኒያላ ኢንሹራንስ ለህዳሴ ግድብ የ26 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ቦንድ ግዢ ፈፀመ Tibebu Kebede May 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኒያላ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የ26 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ቦንድ ግዢ ፈፀመ። በስነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙ ሌሎች ታዋቂ ግለሰቦች ኩባንያው ለፈፀመው የቦንድ ግዢ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። ኒያላ ኢንሹራንስ…
ቢዝነስ የብሩህ የንግድና ፈጠራ ሀሳብ ውድድር 20 አሸናፊዎች ሽልማት ተበረከተላቸው Tibebu Kebede May 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያው ዙር የብሩህ የንግድና ፈጠራ ሀሳብ ውድድር አሸናፊ ለሆኑ 20 የስራ ፈጣሪዎች ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡ የንግድና ፈጠራ ሀሳብ ውድድሩ የስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን እና ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ከተለያዮ አጋር አካላት ጋር በመተባበር…
ስፓርት ቪያሪያል የዩሮፓ ሊግ አሸናፊ ሆነ Tibebu Kebede May 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቪያሪያል ማንቼስተር ዩናይትድን በማሸነፍ የ2020/21 የዩሮፓ ሊግ አሸናፊ ሆኗል። ደበኛ ክፍለ ጊዜ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡ ሞሬኖ ለቢጫ ሰርጓጆቹ በ29ኛው ደቃቃ ላይ የመሪነቷን ጎል ሲያስቆጥር ማንቼስተር ዩናይትድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ228 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት እያደረኩ ነው – የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ Tibebu Kebede May 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የአረንጎዴ አሻራ መርሀግብር ከ228 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ገለጸ። የመምሪያው ሀላፊ አቶ ቃልኪዳን ሸፈራው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት በዞኑ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ Tibebu Kebede May 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 3 ለ 2 አሸነፈ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ሐይደር ሸረፋ ባስቆጠራቸው ሶስት ግቦች ነው ከፕሪሚየር ሊጉ መውረዱን ያረጋገጠውን ወልቂጤ ከተማን ያሸነፈ። እስከ 89ኛው ዲቂቃ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ከኳታር ም/ጠ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መከሩ Tibebu Kebede May 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼህ መሀመድ ቢን አብዱልራህማን አል ታህኒ ጋር መከሩ። መሪዎች በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ጉዳይን በተመለከት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኑ ኦሮሚያን እናልብሳት የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ተጀመረ Tibebu Kebede May 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኑ ኦሮሚያን እናልብሳት የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ማስጀመሪያ ተካሄደ። የኦሮሚያ ክልል የዜግነት አገልግሎትና የአረንጓዴ አሻራ ማስጀመሪያ መርሃግብር በሆለታ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ በተገኙበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከነገ ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል Tibebu Kebede May 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከነገ ግንቦት 19 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል። ኮሚቴው በወቅታዊና አገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ የተለያዩ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል።…
ቢዝነስ ለጨርቃጨርቅና አልባሳት ኢንዱስትሪዎች እገዛ የሚውል የ21 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ Tibebu Kebede May 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ወተር ዊትነስ ኢንተርናሽናል ከተባለ የልማት ድርጅት ጋር በኢትዮጵያ ለሚገኙ የጨርቃጨርቅና አልባሳት ኢንዱስትሪዎች እገዛ የሚውል የ21 ሚሊየን 72 ሺህ 26 ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ በሚኒስቴሩ የቆዳና…