Fana: At a Speed of Life!

በቢቸና ከተማ 40 ሺህ ብር ጉቦ በመቀበል የተጠረጠረው የመብራት ሀይል ስራ አሰኪያጅ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ቢቸና ከተማ በሙስና ወንጀል የተጠረጠረው የመብራት ሀይል ስራ አሰኪያጅ በቁጥጥር ስር ውሏል። በቢቸና ከተማ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩት የቢቸና የመብራት ሀይል አገልግሎት ዲስትሪክት ስራ አሰኪያጅ በቁጥጥር ስር…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ህዝበ ውሳኔ ተዓማኒና ነፃ እንዲሆን የሕዝበ ውሳኔ አስተባባሪዎች ሃላፊነት መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ  ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ህዝበ ውሳኔ ነጻ ፣ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊ ፣ሠላማዊ በህዝቡ ዘንድ ተዓማኒነትን ያተረፈ እንዲሆን የህዝበ ውሳኔው አስተባባሪ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ሃላፊነት መሆኑ ተገልጿል። ለደቡብ  ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች…

ከ8 ቢሊየን ዶላር በላይ ኢንቨስት ለሚያደርገው ፓርትነርሺፕ ፎር ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ እንዲሰማራ ተፈቀደለት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓርትነርሺፕ ፎር ኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት የቀረበውን ጨረታ በማሸነፉ የኢትዮጵያ የኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን ፈቃድ እንዲሰጠው የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሙሉ ድምፅ አጽድቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በፌስቡክ ገፃቸው ምክር ቤቱ˝…

ሀገር በቀል እውቀቶች ማዕከላት ሊንኖራቸው ይገባል- ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወሎ ዩኒቨርሲቲ ሀገር በቀል እውቀት ላይ ያተኮረ 6ኛው አለም አቀፍ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው፡፡   አውደ ጥናቱ ወረሽኝን ለመከላከልና ለሀገር ሰላም ግንባታ በሚል መሪ ሀሣብ እየተካሄደ የሚገኘው።…

ፋሲል ከነማ  የአሸናፊነት ዋንጫውን  ዛሬ ሃዋሳ ላይ ተርክቧል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ የ2013 ዓ.ም የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ዛሬ ሐዋሳ ላይ ተረክቧል። በ25ኛው ሳምንት በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ ከሐዋሳ ከተማ ጋር ባደረጉት ጨዋታ 1ለ1…

የመራጮች ምዝገባ ዘግይቶ በጀመረባቸው ምርጫ ክልሎች  ምዝገባ ተጠናቋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርደ ለ6ተኛው ባወጣው  የጊዜ ሰሌዳው መሰረት ዘግይተው የጀመሩ ምርጫ ክልሎች የመራጮች ምዝገባ ትላንትና ተጠናቋል። በዚህም መሰረት የመራጮች ምዝገባ ትናንት ግንቦት 13 ቀን 2013…

በትግራይ ክልል ለሰብዓዊ ድጋፍ እና የተጎዱ መሠረተ ልማቶች 40 ቢሊዮን ብር ወጪ ተደርጓል- የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በትግራይ ክልል ለሰብዓዊ ድጋፍ እና የተጎዱ መሠረተ ልማቶችን ለመገንባት እስካሁን 40 ቢሊዮን ብር ወጪ ማድረጉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች…

የበየነመረብ ስነ-ምግባር- በዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የበይነመረብ ስነ-ምግባርን በተመለከተ ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ ከጀርመን በርሊን ሀሳብ አጋርተውናል ፤ ስለፍቃደኝነታቸው እና በዚሁ ጉዳይ ላይ ሀሳባችውን በጽሁፍ ስላጋሩን ከልብ እናመሰግናለን፡፡ ዶክተር ፀጋዬ…

በ205 ሚሊየን ብር ለሚገነባው የታርጫ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ በዳውሮ ዞን በ205 ሚሊየን ብር ለሚገነባው የታርጫ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የመሠረት ድንጋይ አኖሩ። የከተማው ነዋሪ የታርጫ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውሃ ችግር አሳሳቢ…

በመዲናዋ ሁለተኛው ዙር የፅዳት ዘመቻ ንቅናቄ መርሐ-ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሁለተኛው ዙር የፅዳት ዘመቻ ንቅናቄ መርሐ-ግብር ተጀምሯል። መርሐ-ግብሩ ለሁለት ወራት የሚቆይ ሲሆን “የከተማችን የፍሳሽ ማስተላለፊያ መስመሮች የውኃ መውረጃ እንጂ የቆሻሻ መጣያ አይደሉም" በሚል መሪ ቃል ይካሄዳል።…