የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከሃገር ውጪ የመጀመሪያውን የመመስረቻ ጉባኤ አካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ የሠላም ግንባታ፣ የአብሮነትና የመከባበር የጋራ ዕሴቶችን አጠናክሮ መስራት የሚያስችለውን የመመስረቻ ጉባኤ ከሃገር ውጪ ለመጀመሪያ ጊዜ በአሜሪካ አካሄደ።
ጉባኤው የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና…