Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል የኮቪድ19 ነፃ የስልክ ጥሪ ማዕከልን በድጋሚ ስራ ለማስጀመር ስምምነት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በትግራይ ክልል የኮቪድ19 ነፃ የስልክ ጥሪ ማዕከልን በድጋሚ ስራ ለማስጀመር ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በትብብር ለመስራት መስማማቱን አስታወቀ። የጥሪ ማዕከሉ ከኮሮና ቫይረስ መረጃዎች በተጨማሪ ከወባ፣ ኩፍኝ ፣ ኮሌራ እና…

የህዳሴው ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሌት በተያዘለት ጊዜ ይካሄዳል – አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በተያዘለት ጊዜ እንደሚካሄድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። በጎረቤት ሃገራትና ታላላቅ ሃይቆች ክልል የሚገኙ የኢፌዴረ ሚሲዮኖች ከውጭ ጉዳይ…

ኢትዮጵያውያን የውጭ ጣልቃ ገብነትን በመቃወም ጽምጻቸውን የሚያሰሙበት መርሃ-ግብር ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጭ ሃገራትን ጣልቃ ገብነት በመቃወም “እጃችሁን ከኢትዮጵያ ላይ አንሱ” በሚል መሪ ሐሳብ በያሉበት ሆነው ለአንድ ሰዓት መልዕክታቸውን የሚያስተላልፉበት መርሃ-ግብር ነገ ይከናወናል። መርሃ-ግብሩ “ብሔራዊ…

ለእግር ኳስ ተጫዋቾች፣ አትሌቶች፣ ስፖርተኞች እና አርቲስቶች በ2013 ዓ.ም የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ገለጻ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የአረንጓዴ ልማት የ2013 ዓ.ም የችግኝ ተከላ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ተካሄደ፡፡ በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ የወንዶች እና ሴቶች ብሄራዊ ቡድን አምበልና አባላት፣ አትሌቶች፣ ስፖርተኞች እና…

የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ የአሜሪካ መንግሥት ያወጣውን መግለጫ አወገዘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ የአሜሪካ መንግስት ያወጣው መግለጫ ኢፍትሐዊ እና ሀገራዊ ሉዓላዊነትን የሚጥስ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ጉባኤው በኢትዮጵያ ለአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ደብዳቤ ጽፏል፡፡ በደብዳቤውም በትግራይ ክልል እየተደረገ…

ቴክኖ ካሞን 17 ወደ ገበያ ገብቷል

&nbspአዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቴክኖ ካሞን 17 በዘጋቢ ፊልም ታግዞ ወደ ገበያ መግባቱን ኩባንያው አስታወቀ :: በዓለም አቀፍ ደረጃ በአዲሱ ትውልድ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው ቴክኖ ሞባይል ግንቦት 4 ቀን 2013 ዓ.ም በለቀቀው አዲሱ የCAMON 17…

በአጣዬና አካባቢው ለደረሰው ጉዳት መልሶ ማቋቋሚያ ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ደጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬና አካባቢው ለደረሰው ጉዳት መልሶ ማቋቋሚያ የሚሆን ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ደጋፍ ተደረገ፡፡ ድጋፉ በአማራ ልማት ማህበር አስተባባሪነት በኬኬ አክሲዮን ማህበር፣ ሴንቸሪ ሞል፣ አቶ በላይነህ ክንዴ እና አዲስ አበባ ስራ…

የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ዙሪያ የሰጡት አስተያየት የኢትዮጵያን አቋም የሚደግፍ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት የግብጽ ፍላጎት ላይ ተፅዕኖ እንደማያሳድር መግለጻቸው ጥሩ ጅማሮ እና የኢትዮጵያን አቋም የሚደግፍ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ፡፡…

ካሞን17 የተሰኘው የቴክኖሞባይል በኤ አይ በታገዘው የላቀ ፎቶ የማንሳት አቅሙ መሪነቱን አሳየ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ካሞን17 የተሰኘው ቴክኖሞባይል በኤ አይ በታገዘው የላቀ ፎቶ የማንሳት አቅሙ መሪነቱን ማሳየቱ ተገልጿል፡፡ እንደ ታዋቂው ካውንተር ፖይንት ሪሰርች ኢንስቲቲዩት የቅርብ ጊዜ ሪፖርት መሠረት፤ ቴክኖ ሞባይል ገበያው ላይ ካሉ ጥቂት…

ጠ/ሚ ዐቢይ የኢትዮ ቴሌኮምን ድርሻ በከፊል ወደ ግል ለማዞር ከተቋቋመው አማካሪ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሁለት የቴሌኮም አፕሬተሮች ፈቃድ ለመስጠት እየተሰራ ባለው ስራ ዙሪያ ከአማካሪ ምክር ቤት አባላት ጋር መከሩ። ውይይቱ አዲስ የቴሌኮም ፈቃድ በመስጠት ሂደቱ ዙሪያ የኢትዮ ቴሌኮምን ድርሻ በከፊል ወደ ግል…