ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት የግብፅ ፍላጎት ላይ ተፅዕኖ አይኖረውም- የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት የግብፅ ፍላጎት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አንደማይኖረው የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሹክሪ ገለፁ።
ግብፅ በአስዋን ግድብ ያላት የውሃ ክምችት መተማመን እንደፈጠራላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል።…