Fana: At a Speed of Life!

ከመተከል ዞን የተፈናቀሉ የአማራና የአገው ተወላጆችን ወደ ነበሩበት ለመመለስና በዘላቂነት መልሶ ለማቋቋም ስምምነት ተደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመተከል ዞን የተፈናቀሉ የአማራና የአገው ተወላጆችን ወደ ነበሩበት ለመመለስና በዘላቂነት መልሶ ለማቋቋም የአማራና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የጋራ ስምምነት ላይ ደረሱ። በዚህም ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው ሲመለሱ የፀጥታ ደህንነታቸውን…

ሰበታ ከተማ አዳማ ከተማን በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠና የራቀበትን ውጤት አስመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል። ሰበታ ከተማ በመጀመሪያው አጋማሽ 35ኛው ደቂቃ ላይ ኦሴ ማወሌ ባስቆጣራት ብቸኛ ግብ ነው ማሸነፍ መቻሉን ከሱፐር ስፖርት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። በዚህም…

ኢትዮጵያና ፈረንሳይ ከኮቪድ 19 በኋላ ኢኮኖሚው እንዲያገግም በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከፈረንሳይ የግምጃ ቤት ዳይሬክተር ጄኔራል ኢማኑኤል ሞውሊን ጋር ከኮቪድ 19 በኋላ ኢኮኖሚው እንዲያገግም በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ባለፉት አስርት ዓመታት የተገኙ…

ግብፅ የጋዛ ሰርጥን መልሶ ለመገንባት 500 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅ በፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሀማስ እና እስራኤል መካከል እየተካሄደ በሚገኘው ግጭት ጉዳት የደረሰበትን የጋዛ ሰርጥ መልሶ ለመገንባት 500 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገች። የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ ድጋፉ ሰሞኑን እየተካሄ…

ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነችና የቀድሞው ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለበከተማዋ እየተገነቡ ያሉ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከቀድሞው ምክትል ከንቲባ እና የማዕድን እና ነዳጅ ሚንስትር ኢንጅነር ታከለ ኡማ ጋር በመሆን የ1 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውን ታላቁ ቤተ መጽሀፍት ግንባታና የማዘጋጃ ቤት እድሳትን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።…

ጆ ባይደን በእስራኤልና ፍልስጤም የተኩስ አቁም እንዲደረስ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በእስራኤልና ፍልስጤም የተኩስ አቁም እንዲደረስ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ለእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አሜሪካ የተኩስ አቁም እንዲደረስ ግብጽን ጨምሮ ከተለያዩ ሃገራት ጋር መስራቷን…

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ571 ሚሊየን በላይ ኪሎ ዋት ሰዓት የሃይል ብክነት መቀነስ ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ571 ሚሊየን በላይ ኪሎ ዋት ሰዓት የሃይል ብክነት መቀነስ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2013 በጀት አመት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ቴክኒካልና ቴክኒካል ያልሆነ የሃይል…

አረንጓዴ አሻራ ሀገርን ታሳቢ ያደረገ እንጂ ምርጫን ያማከለ አይደለም- ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያን እናልብሳት" የ2013 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ይፋ ሆነ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ባለፉት ሁለት አመታት ተደምረን የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻውን እንዳሳካነው ሁሉ በዚህ አመትም እጅ…

ሚኒስቴሩ ባለፉት አስር ወራት 238 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር መሰበሰቡን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 10 ወራት 238 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ። ገቢው ካለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ19 ነጥብ 77 በመቶ ወይም የ39 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ጭማሪ ማሳየቱን ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው…

የባቡር ትራንስፖርት ቀጠናዊ የኢኮኖሚ ትስስርን ያጎለብታል-  አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮ-ሱዳን የባቡር ኘሮጀክት የጋራ ቴክኒክ ቡድን ስብሰባ በካርቱም መካሄድ ጀመረ። በኢትዮ- ሱዳን ስታንዳርድ ጌጅ ባቡር መስመር ግንባታ ፕሮጀክት የአዋጭነት ጥናት ላይ የሚመክረው የጋራ የቴክኒክ ቡድን ስብሰባ በሱዳን…