ስፓርት የኢትዮጵያ ብሄራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ሽልማት አገኘ Tibebu Kebede May 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) - የኢትዮጵያ ብሄራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን አባላት የማበረታቻና ሽልማት ፕሮግራም በሀዋሳ ተካሄዷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ማለፋን ተከትሎ ነው የኢፌዲሪ ስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎዴና በአሶሳ ከተሞች የተሰየሙ ሁለት የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተመረቁ Tibebu Kebede May 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጎዴ እና በአሶሳ ከተሞች የተሰየሙ ሁለት የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተመርቀው ስራ ጀመሩ። ትምህርት ቤቶች ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ እና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በጋዛ የአልጀዚራና አሶሼትድ ፕሬስ ቢሮዎች የሚገኙበትን ህንፃ አወደመች Tibebu Kebede May 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በጋዛ የአልጀዚራና አሶሼትድ ፕሬስ ቢሮዎች የሚገኙበትን ህንፃ በአየር ጥቃት አወደመች። የህንፃው ባለቤት ከእስራኤል የደህንነት መስሪያ ቤት በህንፃው ላይ ጥቃት ሊፈፀም መሆኑን መረጃው ከደረሰው በኋላ ሰዎች ህንፃውን እንዲለቁ አድርጓል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የየትኛውንም ሀገር የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ሀሳብ ሳንቀበል ብልጽግናችንን እውን እያደረግን እንቀጥላለን-ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede May 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የየትኛውንም ሀገር የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ሀሳብ ሳንቀበል ብልጽግናችንን እውን እያደረግን እንቀጥላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክን መርቀው ከፍተዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮምቦልቻ እና በሀዋሳ የተገነቡ አየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማማዎች ተመረቁ Tibebu Kebede May 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በሀዋሳ እና ኮምቦልቻ ያስገነባቸውን አየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማማዎች አስመረቀ። ባለስልጣኑ በሀዋሳ ኤርፖርት ያስገነባውን የአየር ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማማ ከ25 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክን መርቀው ከፈቱ Tibebu Kebede May 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክን መርቀው ከፈቱ። የፓርኩ የመጀመርያ ምዕራፍ ግንባታ በ50 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን በውስጡ 5 ሺህ 500 ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸው ስምንት የማምረቻ ህንፃዎችን ይዟል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ኢምባሲ ለአማራ ክልል የህክምና መሣሪያዎችን ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede May 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ ) የቻይና ኢምባሲ ከቻይና ኢኮኖሚና የንግድ ማእከል ጋር በመተባበር 23 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና መሣሪያዎችን ለአማራ ክልል ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ 255 ሺህ 300 የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል፣ 20 ቬንትሌተር፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባን የኢትዮጵያ የባህል ማዕከል እናደርጋታለን- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Tibebu Kebede May 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ የፊቼ-ጨምበላላ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ ተከብሯል:: በኢትዮጵያ ያሉ በርካታ የብሔር ብሄረሰቦችን ቱባ ባህሎችን በመጠበቅ እና ለቱሪዝም ዘርፍ ማዋል ይገባል ያሉት ምክትል ከንቲባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ የእንኳን ደስ ያለዎት መልክት አስተላለፉ Tibebu Kebede May 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ በዓለ ሢመታቸውን አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ ያለዎት መልክት አስተላልፈዋል፡፡ በድጋሚ እንኳን ደስ ያለዎት በማለት ጠቅላይ ሚንስትሩ በቲውተር ገጻቸው ላይ…
ምርጫ 2013 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሊራዘም ይችላል- ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ Tibebu Kebede May 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ከተያዘለት ጊዜ ከ2 እስከ 3 ሣምንታት ሊራዘም እንደሚችል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ ቦርዱ በመራጮች ምዝገባ ሂደት እና ባጋጠሙ ችግሮች ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር…