Fana: At a Speed of Life!

ለ50 ሺህ ከስደት ተመላሽ ሴቶች የሥራ ዕድሎችን የሚፈጥር ፕሮጀክት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአንድ አመት ውስጥ ለ50 ሺህ ከስደት ተመላሽ ሴቶች የሥራ ዕድሎችን የሚፈጥር ፕሮጀክት ተጀመረ። የኢፌዴሪ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ከጃምቦ የጽዳት አገልግሎት ጋር ለከስደት ተመላሽ ሴቶች የሥራ ዕድል የሚፈጥር ፕሮጀክት…

ሰላም፣ እርጋታ እና የዜጎች ደህንነት ለኢትዮጵያውያን ፍትሃዊ እድገት ወሳኝ ናቸው – በአሜሪካ የህዝብ ዲፕሎማሲ አማካሪ ምክር ቤት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላም፣ እርጋታ እና የዜጎች ደህንነት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ፍትሃዊ እድገት ወሳኝ መሆናቸውን በአሜሪካ የህዝብ ዲፕሎማሲ አማካሪ ምክር ቤት አስታወቀ። ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የድጋፍ መግለጫውን አውጥቷል። ምክር ቤቱ በመግለጫው…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከክልል አመራሮች ጋር ለሃገራዊው ምርጫ ያለውን አጠቃላይ ዝግጅት ገመገሙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከምርጫ ቁሳቁስ አቅርቦት፣ የምርጫ ጣቢያዎችን ከማዘጋጀት፣ ከመራጮች ምዝገባ እንዲሁም ሰላማዊ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ምርጫ እንዲከናወን የጸጥታ አካላት ካላቸው ዝግጁነት አንጻር ክልሎች ባደረጉት ቅድመ ዝግጁት ዙሪያ…

በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የተመራ ልዑክ ከዓለም ባንክ አመራሮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የተመራው የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ከዓለም ባንክ የኦፕሬሽን ማኔጂንግ ዳይሬክተር አክሴል ቫን ትሮትሴበርግ እና ከባንኩ የምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ ቀጠና ምክትል ፕሬዚዳንት ሀፊዝ ግሀኔም ጋር በፈረንሳይ ፓሪስ ውይይት…

ወደ ዴሞክራሲ የሚደረግ ሽግግር ጠመዝማዛ መንገዶችን ማለፍ የሚጠይቅ ዕድል እና እዳን አጣምሮ የያዘ ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ዴሞክራሲ የሚደረግ ሽግግር ጠመዝማዛ መንገዶችን ማለፍ የሚጠይቅ ዕድል እና እዳን አጣምሮ የያዘ መሆኑን የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ በሰላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት ከግንቦት 9 እስከ ግንቦት 11 ቀን 2013 ዓ.ም…

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬ ዳዋ ከተማ ፋሲል ከነማን 3 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬ ዳዋ ከተማ ፋሲል ከነማን 3 ለ 1 አሸንፏል። በዚህም ከፕሪሚየር ሊጉ  የመውረድ ስጋት ያለበት ድሬ ዳዋ ከተማ ወሳኝ ሶስት ነጥብ ማግኘት ችሏል። የድሬ ዳዋን ማሸነፊያ ግቦች ሪችሞንድ አዶንጎ ፣ኢታሙና…

ሶስተኛው ዙር የፖለቲካ ፖርቲዎች የምክክር መድረክ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሶስተኛው ዙር የፖለቲካ ፖርቲዎች የምክክር በጥቂት ቀናት ውስጥ እንደሚያከናወን ማይንድ ኢትዮጵያ አስታወቀ ። ማይንድ ኢትዮጵያ ሁሉን አካታች የሆነ ሃገራዊ የምክክር መድረኮችን ማመቻቸት አላማ አድርጎ በስምንት ሃገር በቀል ድርጅቶች ጥምረት…

ህንድ በከባድ አውሎ ንፋስ ልትመታ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ19 ወረርሽኝ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰባት ህንድ አሁን ደግሞ ከባድ ንፋስ አዘል ዝናብ ሊመታት መሆኑ ተሰምቷል፡፡ በምእራባዊ የህንድ ግዛት ሊያጋጥም ይችላል ለተባለው አደጋ የሃገሪቱ መንግስት ከወዲሁ መዘጋጀት ጀምሯል ነው የተባለው፡፡…

ፋኦ በትግራይ ክልል ለአርሶ አደሮች የእህል ዘሮችን ማሰራጨትና እንስሳቶችን መከተብ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለም ምግብና እርሻ ድርጅት በትግራይ ክልል የአርሶ አደር ቤተሰቦች ወደ ግብርና ስራ እንዲመለሱ የሚያስችል አስቸኳይ ፕሮግራም ይፋ አደረገ። በኢትዮጵያ የፋኦ ተወካይ ፋጡማ ሰዒድ ድርጅታቸው አርሶ አደሮች እና አርብቶ አደሮች የግብርና ምርት…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር ተወያዩ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅና የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ  በሱዳን ላይ በማተኮር በሚካሄድ አለም አቀፍ ኮንፈረንስ ለመሳተፍ ፈረንሳይ ይገኛሉ። በዛሬው ዕለት…