Fana: At a Speed of Life!

በ3 ሚሊየን ዩሮ የተገነባው የብዝሃ ሳተላይት መረጃ መቀበያና መቆጣጠሪያ ጣቢያ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብዝሃ ሳተላይት መረጃ መቀበያና መቆጣጠሪያ ጣቢያ ተመረቀ፡፡ በኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የተገነባው ማዕከል ምርቃት በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪና ምርምር ማዕከል ነው የተከነዋነው፡፡ 3 ሚሊየን ዩሮ ወጪ የተደረገበት ማዕከል ግንባታ…

እስካለፈው ረቡዕ ከ36 ሚሊየን በላይ መራጮች የድምፅ መስጫ ካርድ ወስደዋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካለፈው ረቡዕ ግንቦት 4 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ በተደረገ የመራጮች ምዝገባ ከ36 ሚሊየን በላይ መራጮች መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ተናገሩ። ቦርዱ በመራጮች ምዝገባ ሂደት እና ባጋጠሙ ችግሮች…

መርካቶ ዘመናዊ የከተማ አውቶቡስ ተርሚናል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ200 ሚሊየን ብር የተገነባው መርካቶ ዘመናዊ የከተማ አውቶቡስ ተርሚናል ተመርቋል። ተርሚናሉ በአንድ ጊዜ ለ20 አውቶቡሶች አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ሲሆን የራሳቸው መግቢያና መውጫ ያላቸው ሁለት ወለሎችም አሉት። 35 የሚደርሱ…

የትምህርት ሚኒስቴር ራሳ ከተሰኘ የግል ኩባንያ ጋር በህንድ ነፃ የትምህርት እድል ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ራሳ ከተሰኘ የግል ኩባንያ ጋር በህንድ ነፃ የትምህርት እድል ለመስጠት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል። የነፃ የትምህርት እድሉ ከአጫጭር ስልጠና እስከ ፒ ኤች ዲ የሚደርሱ ፕሮግራሞችን የያዘ ነው ተብሏል። ስምምነቱን…

ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው አራት የአየር መቆጣጠሪያ ታወሮች ነገ ይመረቃሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ አድርጎ ያስገነባቸው አራት የአየር መቆጣጠሪያ ታወሮች ነገ እንደሚመረቁ ተገለጸ፡፡ ታወሮቹ የተገነቡት በኦሮሚያ ክልል ባሌ ሮቤ ከተማ፣ በአማራ ክልል ኮምቦልቻ ፣ በሲዳማ…

ባለፉት 10 ወራት ከማዕድን ዘርፍ 513 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማዕድንና ነዳጅ ዘርፍ  ባለፉት ወራት በተለያዩ መንገዶች   ማሻሻያና ማስተካከያ እየተደረገለት መሆኑ ተገለፀ፡፡ በዚህም ከፖሊሲ ማሻሻያ ጀምሮ አቅምን የማሳደጊያ ተግባራትም መከናወናቸውን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ ጉብኝት ጂቡቲ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ ጉብኝት ጂቡቲ ገቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት ወደ ጂቡቲ ማቅናታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ…

ዩ ኤስ ኤይድ ከ800 ሺህ ዶላር በላይ የሚገመት የሕክምና ቁሳቁሶችን ለትግራይ ክልል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ከ800 ሺህ ዶላር በላይ የሚገመት የሕክምና ቁሳቁሶችን ለትግራይ ክልል እንዲደርስ ለኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅርቦት ኤጀንሲ ድጋፍ ማድረጉን ገልጿል፡፡ ድጋፉ በትግራይ ክልል ለሚገኙ 40 የጤና ተቋማትና ለሰባት የወረዳ ጤና…

ከጁንታው ሃይል መካከል ማይካድራ ላይ ጭፍጨፋ በማድረግ ወደ ሱዳን የሄደው ሃይል ወደ ሁመራ ሊገባ ሲል ተደመሰሰ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከጁንታው ሃይል መካከል ማይካድራ ላይ ጭፍጨፋ በማድረግ ወደ ሱዳን የሄደው ሃይል ወደ ሁመራ ሊገባ ሲል መደምሰሱን የመከላከያ ሚኒስትር የሃይል ስምሪት ሃላፊ ብርጋዴል ጀነራል ተስፋዬ አያሌው ገለፁ። ለወራት አሜሪካና ሱዳን ከሚገኙ የጁንታው አባላት…

የአርባ ምንጭ ድልፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልና የተለያዩ መሰረተ ልማቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ ግንባታቸው ከተጠናቀቁ ስድስት ልዩ ልዩ ፕሮጀክቶች መካከል የአርባ ምንጭ ድልፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በተገኙበት ተመርቋል። በዛሬው እለት በከተማው ግንባታቸው…