Fana: At a Speed of Life!

በምዕራብ ሸዋ ዞን በትራፊክ አደጋ አባትና ልጅን ጨምሮ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሸዋ ዞን ኤጀሬ ወረዳ በዛሬው ዕለት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ። በትራፊክ አደጋው ህይወታቸው ካለፈ ሰዎች በተጨማሪ አምስት ሰዎች የአካል ጉዳት እንዳጋጠማቸው ነው የተነገረው። ይህ አደጋ ዶልፊን ተሽከርካሪ…

በሚኔሶታና ሚድዌስት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴው ግድብ 40 ሺህ ዶላር አበረከቱ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚኔሶታና ሚድዌስት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ያሰባሰበውን የ40 ሺህ ዶላር ድጋፍ አስረከበ፡፡ የኮሚቴው ሰብሳቢ ቄስ ፍራንሲስ ኮሚቴው በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…

ቶተንሃም አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆን አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቶተንሃም አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆን ማሰናበቱን አስታወቀ። ክለቡ ከሰሞኑ የገባበትን የውጤት ቀውስ ተከትሎ አሰልጣኙን ማሰናበቱን አስታውቋል፡፡ ጆዜ ሞሪንሆ ከማንቼስተር ዩናይትድ ከተሰናበቱ በኋላ በለንደኑ ክለብ አንድ አመት ከአምስት ወራት…

ስድስቱ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች አዲሱን የአውሮፓ ሱፐር ሊግ ለመቀላቀል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዞቹን አርሰናል ፣ ቼልሲ፣ ማንቼስተር ዩናይትድ ፣ ማንቼስተር ሲቲ ፣ ቶተንሃም፣ ሊቨርፑል  እንዲሁም ሪያል ማድሪድ፣ ባርሴሎና እና አትሌቲኮ ማድሪድ፣ ኤሲ ሚላን ፣ ጁቬንቱስ እና ኢንተር ሚላን የሚሳተፉበትን ሱፐር ሊግ ለመቀላቀል ስምምነት ላይ…

በኬፕ ታወን ከተማ በሚገኘው ቴብል ተራራ የተቀሰቀሰው እሳት ታሪካዊ ህንፃዎችን አወደመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካዋ የመስህብ ከተማ ኬፕታወን በሚገኘው ቴብል ተራራ የተቀሰቀሰው እሳት ታሪካዊ ህንፃዎችን ማውደሙ ተገለፀ። በቴብል ተራራ ላይ የተቀሰቀሰው እሳት በአቅራቢያው ወደ ሚገኘው ኬፕ ታወን ዩኒቨርሲቲ ግቢ የተዛመተ ሲሆን በመቶዎች የሚቆጠሩ…

በአማራ ክልል ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ 153 ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)- በክልሉ የ12 ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው ከ600 በላይ ውጤት ላስመዘገቡ 153 ተማሪዎች የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ። በዕውቅና አሰጣጥ ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኝሁ ተሻገር በክልል ደረጃ…

የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ የመንግስት ግዴታ ነው_ የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባኤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)- መማክርት ጉባኤው እየተፈጸሙ ያሉ ተከታታይና የተቀናጁ ጥቃቶችን በፅኑ አወገዞ በህይወት እና በንብረት ላይ በደረሰው ጉዳት እጅጉን ያዘነ መሆኑን ገልጿል። የአማራ ክልልም ሆነ የፌዴራል መንግስት በዚህ ተግባር በቀጥታ ተሳታፊ በሆኑት…

አዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋገጠ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ሊግ ውድድሩን ሲያርግ የቆየው አዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል። አዲስ አበባ ከተማ በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ19ኛ ሳምንት ከኢኮሥኮ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2 ለ 0 በማሸነፍ ነው ማለፉን…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀድያ ሆሳዕና ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ። የውጤት ቀውስ ውስጥ የነበሩ ሁለት ቡድኖችን ባገናኘው 18ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ሶስት ነጥቡን ማግኘት ችሏል። የሀድያ…

በፋና ላምሮት የድምፃዊያን ውድድር ዮናታን ዳመነ አንደኛ በመውጣት የ200 ሺህ ብር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ላምሮት የምዕራፍ 6 የፍፃሜ ውድድር ዛሬ ተካሂዶ ለአሸናፊዎቹ 500 ሺህ ብር ተበርክቷል፡፡ ከ2 ሺህ በላይ የሚሆኑ ወጣት ድምፃውያን የማጣሪያ ውድድር አድርገው፤ ማጣሪያውን ያለፉ 12 ድምፃውያን በየሳምንቱ በቀጥታ የቴሌቪዥን ሥርጭት ከሙሉ…