Fana: At a Speed of Life!

የ2014 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጥቅምት 7 ቀን 2014 ዓ.ም ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መስከረም 7 ቀን 2014 ዓ.ም ይጀምራል ተብሎ የነበረው የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአንድ ወር ተራዝሞ  ጥቅምት 7 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…

800 የቻይና ኩባንያዎች በታንዛኒያ መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 800 የቻይና ኩባንያዎች በተለያዩ ዘርፎች በታንዛኒያ መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ ዝግጁ መሆናቸው ተገለፀ። በታንዛኒያ የሚገኙ የቻይና የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ከአዲሷ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ጋር በነበራቸው ውይይት ላይ ነው ይህ…

ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ በአዲስ አበባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ በአዲስ አበባ ከተማ  ተጀመረ። “ግድባችን የአንድነታችን እና የሉአላዊነታችን መገለጫ ነው” በሚል መሪ ቃል  የገቢ ማሰባሰቢያ እና የንቅናቄ ስራ በከተማዋ በአስራ አንዱም ክፍለ ከተሞች ከዛሬ…

ከሰሞኑ ሱዳን 61 የኢትዮጵያ ወታደሮችን ይዛ ለቃለች በሚል የሚናፈሰው ወሬም ከእውነት የራቀ እና ፍጹም ሃሰት ነው- አምባሳደር ዲና

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከኢትዮ ሱዳን የድንበር ጉዳይ ጋር በተያያዘ ኢትዮጵያ ለሰላማዊ መፍትሔ ቅድሚያ ሰጥታ እየሰራች መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል-አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሳምንታዊ መግለጫቸው…

መከላከያ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሱን አረጋገጠ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሱን አረጋግጧል፡፡ በከፍተኛ ሊግ በምድብ "ሀ" የሚወዳደረው መከላከያ በ2014 ዓ.ም የፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊነቱን ያረጋገጠበትን ውጤት አስመዝግቧል፡፡ ዛሬ ከደብረብርሃን ጋር የተጫወተው መከላከያ…

በአማራ ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች እንዲቆሙ የሚጠይቁ ሠልፍች በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ተካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደሴ ፣ ባህርዳር እና ደብረ ማርቆስ እና ወልዲያን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች እየተፈጸመ ያለውን ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት በማውገዝ ሰልፎች ተካሄዱ። በሰለማዊ ሰልፎቹ "በተለያዩ አካባቢዎች በአማራዎች ላይ የሚፈጸም ግድያ…

ሶማሊያ ለምታካሂደው ምርጫ የአፍሪካ ህብረት ሂደቱን ማሳለጥ ላይ የመሪነት ሚና እንዲጫወት ጋበዘች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት መሀመድ ፎርማጆን የስልጣን ዘመን ለሁለት ዓመታት ያራዘመችው ሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት በቀጣይ በምታካሂደው ምርጫ የማስተባበሩን ሚና በቀዳሚነት እንዲወጣ ጋበዘች። ፕሬዚዳንቱ  ሶማሊያ ለማካሄድ ያሰበችው ምርጫ ሰላማዊ ፣ አሳታፊ እና…

ቦርዱ በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ 28 ተጨማሪ ንዑስ የምርጫ ጣቢያዎች መክፈቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች የምርጫ ጣቢያዎች 1 ሺህ 500 ሰው መዝግበው ምዝገባቸው በማለቁ ተጨማሪ 28 ንዑስ የምርጫ ጣቢያዎች መክፈቱን አስታወቀ። ቦርዱ አዲስ…

ኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን ወደ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር እንዲመለሱ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ግብጽ እና ሱዳን ወደ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር እንዲመለሱና በአፍሪካ ህብረት የሚመራውን ሂደት እንዲያከብሩ ጥሪ አቀረበች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በህዳሴ ግድብ ላይ በአፍሪካ ህብረት…

የጥፋት ሀይሎችን ህግ ፊት ለማቅረብ መንግስት እየሰራ ይገኛል- የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ህግ ለማስከበርና ፍትህ ለማስፈን ብሎም የጥፋት ሀይሎችን ህግ ፊት ለማቅረብ መንግስት እየሰራ እንደሚገኝ የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ሰላም ወዳዱን ህዝብ ኢላማ ያደረገ ሀብትና ንብረትን ከማውደም አልፎ በንጹሀን የዜጎች…