Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ዓውደ ርዕይን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ማዕከል ያዘጋጀውን ዓውደ ጥናትና ዓውደ ርዕይን ጎብኝተዋል። ከትናንት በስቲያ በአዲስ አበባ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል የተከፈተውና በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ…

በንግዱ እና በገቢ አሰባሰብ ስርአት ውስጥ የሚስተዋሉ ውስብስብ ችግሮች ለመፍታት እየተሰራ ነው-ወ/ሮ አዳነች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "በንግዱ እና በገቢ አሰባሰብ ስርአት ውስጥ የሚስተዋሉ ውስብስብ ችግሮች ለመፍታት እና ሁሉም እኩል ተጠቃሚ የሚያደርግ  ስርዓት ለመፍጠር እየተሰራ ነው"   ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ።…

ከ600 ሺህ በላይ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ሃብታቸውን አስመዝግበዋል-ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል የስነ-ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ከ600 ሺህ በላይ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ሃብትና ንብረታቸው ማስመዝገባቸውን አስታወቀ። የፌዴራል የስነ-ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ወዶ አጦ እንዳሉት፤ ባለፉት…

የባህልና ቱሪዝም ዘርፍ ለህዝቦች የእርስ በእርስ ግንኙነት መጠናከር ሚናው ከፍ እንዲል መደረግ አለበት – ዶ/ር ሂሩት ካሳው  

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የ2013 በጀት ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በሐረር ከተማ እየቀረበ ይገኛል፡፡ የባህልና ቱሪዝም ሚንስትር ዶ/ር ሂሩት ካሳው ለዘርፉ እድገት የልምድ ልውውጥ በማድረግ ሴክተሩ የህዝቦች…

አለመግባባቶች በውይይት እንዲፈቱ የተጀመሩ ስራዎች ውጤት እያስገኙ ነው – ወይዘሮ ሙፈሪሃት

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ጉዳዮች የሚፈጠሩ አለመግባባቶች በሰለጠነ መንገድ በውይይት እንዲፈቱ የተጀመሩ ስራዎች ውጤት እያስገኙ መሆኑን የሠላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። የሠላም ሚኒስትሯ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተቋማቸው ባለፉት ሶስት…

አየር መንገዱ የኮቪድ19 ክትባት ወደ ብራዚል አጓጓዘ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 3 ነጥብ 5 ሚሊየን የኮቪድ19 ክትባት ከሻንጋይ ወደ ብራዚል ሳኦ ፖሎ አጓጓዘ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም እንደገለፁት፥ አየር መንገዱ የኮቪድ19 ወረርሽኝ ከተከሰተበት ጊዜ…

ሩሲያ 10 የአሜሪካ ዲፕሎማቶች ከሞስኮ እንዲወጡ አዘዘች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ 10 የአሜሪካ ዲፕሎማቶች ሞስኮን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች፡፡ ሞስኮን ለቀው እንዲወጡ ከታዘዙት ዲፕሎማቶች በተጨማሪም ስምንት የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣናት ወደ ሃገሯ እንዳይገቡም እገዳ ጥላለች፡፡ ወደ ሩሲያ እንዳይገቡ ክልከላ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተመራጩ የኮንጎ ብራዛቪል ፕሬዚዳንት ዴኒስ ሳሱ ንጉኤሶ በዓለ ሲመት ላይ ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተመራጩ የኮንጎ ብራዛቪል ፕሬዚዳንት ዴኒስ ሳሱ ንጉኤሶ በዓለ ሲመት ላይ ተገኝተዋል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በበዓለ ሲመቱ ላይ ለመታደም ከመጡ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋርም ተወያይተዋል። ታላቁ የኢትዮጵያ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባውን የኢንሳ ህንጻ መረቁ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን አዲስ ህንጻ መረቁ፡፡ ወሎ ሰፈር አካባቢ የተገነባው የዋና መስሪያ ቤቱ ህንጻ ባለ 14 እና ባለ 17 ወለል የሆኑ…

ከስደት ተመላሽ ሴቶችና ወጣቶችን በኢኮኖሚ ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ይፋ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ ዕድል ፈጠራ ኤጀንሲ እና ኢስት አፍሪካን ቦትሊንግ ሼር ካምፓኒ ሴቶችና ወጣቶችን በኢኮኖሚ ተጠቃሚ ማድረግ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ አደረጉ። የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን እና ኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ሼር ካምፓኒ ይፋ ያደረጉት ፕሮጀክት ከስደት…