የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የከተማ መኖሪያ ቤት እጥረትን ለማቃለል የሚያደርጋቸውን ጥረቶች የሚያስደስቱ ናቸው-ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የከተማ መኖሪያ ቤት እጥረትን ለማቃለል የሚያደርጋቸውን ጥረቶች በማየታቸው ደስተኛ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።
በስድስት ወራት ውስጥ በ3 ሄክታር መሬት ላይ በ16 ሕንፃዎች 500 ቤቶችን በ3 ቢሊየን…