Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በኒውክሌር ሃይል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ሚኒስቴር እና የሩሲያው የአቶሚክ ሃይል ኮርፖሬሽን በኒውክሌር ሃይል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ በኒውክሌር ሃይል የማህበረሰቡን በጎ ግንዛቤ ለማሳደግዳ እና ስልጠና ለመስጠት እንዲሁም ክህሎት ለማሳደግ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋን የልዑካን ቡድን ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ የተላከውንና በአምባሳደር ክዋሜ ታፒዋ ሙዛዋዚ የሚመራውን ልዑካን ቡድን ተቀብለው አነጋግረዋል። ልዑካኑ ያለፉት 500 ዓመታት የአፍሪካ ትክክለኛው ታሪክ እንዲመዘገብ የአፍሪካ…

የህዳሴ ግድብን ፖለቲካዊ እና ዓለም አቀፋዊ ማድረግ ሁሉንም አሸናፊ የሚያደርግ ውጤት ላይ አያደርስም – አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዳሴ ግድብ ድርድር የሚያስፈልገው ሂደቱን ፖለቲካዊ እና ዓለም አቀፋዊ ማድረግ ሳይሆን የመተመባበር ፣ መግባባት እና መዋሃድ መንፈስ ሊሆን እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ። ምክትል ጠቅላይ…

በምስራቅ ጎጃም ዞን አዋበል ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጎጃም ዞን አዋበል ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው ዋናውን መንገድ ስቶ የወጣ ተሽከርካሪ እግረኞችን በመግጨቱ የደረሰ መሆኑን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የመንገድ ትራፊክ አደጋ መከላከልና ቁጥጥር ክፍል…

የፕሪሚየር ሊጉ አሸናፊ 1 ሚሊየን ብር ሽልማት ይበረከትለታል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ የሚሆነው ክለብ የ1 ሚሊየን ብር ተሸላሚ እንደሚሆን የፕሪሚየር ሊጉ አክሲዮን ኩባንያ አስታወቀ፡፡ ኩባንያው ዛሬ በሰጠው መግለጫ ሁሉም ተሳታፊ ክለቦች እንደየ ደረጃቸው ሽልማት የሚበረከትላቸው…

ኮሚቴው የተከናወኑ የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ አሰጣጥ ተግባራትን ገመገመ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ ሰጭ የሚኒስትሮች ኮሚቴ በሁሉም ሀገሪቱ ክፍሎች የተከናወኑ የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ አሰጣጥ ተግባራትን ገመገመ። በሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ሰብሳቢነት በተካሄደው ግምገማ በመላ ሀገሪቱ ሊከሰቱ የሚችሉ የተፈጥሮ…

የኢትዮጵያ የወቅቱ አቋም በግድቡ ውሃ ሙሌት እና በሙሌቱ አስተዳደር ላይ ብቻ መነጋገር ነው – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የወቅቱ አቋም በግድቡ ውሃ ሙሌት እና በሙሌቱ አስተዳደር ላይ ብቻ መነጋገር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል-አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ…

የአራተኛ ትውልድ ኤል ቲ ኢ አገልግሎት በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የአራተኛ ትውልድ (4ጂ) ኤል ቲ ኢ አገልግሎትን በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በይፋ አስጀመረ። አገልግሎቱ በደቡብ ክልል ስድስት ከተሞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሲሆን በወላይታ ሶዶ ከተማ በይፋ ተጀምሯል። አገልግሎቱ በወላይታ ሶዶ፣…

ዶክተር ፋና ሀጎስ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር ፋና ሀጎስ ብርሃኔ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾመዋል። ዶክተር ፋና ሀጎስ ብርሃኔ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በህግ ትምህርት የተቀበሉ ሲሆን ሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪያቸውን በደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ…

ም/ከ ወ/ሮ አዳነች ለመሃመድ አል-አሩሲ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በዓለም አቀፍ መድረክ ስለታላቁ ህዳሴ ግድብ እና ተያያዥ ጉዳዮች ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያን አቋሞችን  በመወከል  የሚታወቀው መሃመድ ከማል አልአሩሲ ቤት በመገኘት  የአፍጥር ስነስርዓት ላይ ተካፈሉ። እንኳን…