ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በኢትዮጵያ ከስዊድን አምባሳደር ጋር በአረንጓዴ ልማትና በህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዉሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ በኢትዮጵያ ከስዊድን አምባሳደር ሃንስ ሉንድኩዊስት ጋር ተወያዩ።
በውይይታቸውም ከኮቪድ 19 በኋላ የተሻለ ነገር መፍጠር በሚቻልበት እና በአረንጓዴ ልማት ዙሪያ ተወያይተዋል።…