የሀገር ውስጥ ዜና ሃገር አቀፍ የትምህርት ብርሃን ምዘና መርሀ-ግብር ተጀመረ Tibebu Kebede Mar 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሃገር አቀፍ የትምህርት ብርሃን ምዘና መርሀ-ግብር ተጀመረ። በንቅናቄው ማስጀመሪያ ፕሮግራም ላይ ንግግር ያደረጉት የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ጌታሁን መኩሪያ ፤ትምህርት የአንድ ሃገር ታሪክ ነው ለዚህም በክርስታና እና እስልምና እምነቶችም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ Tibebu Kebede Mar 31, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልላችን እና ሀገራችን ባለፉት ሶስት ዓመታት ውስጥ የለውጡን የሽግግር ምዕራፍ በአስተማማኝ ሁኔታ መሬት ለማስያዝ እየሰራ ይገኛል፡፡ ይሁን እንጅ ከለውጡ ተቃራኒ የቆሙ ሀይሎች በሙሉ አቅማቸው ለጥፋት እና ለአፍራሽ ተግባር እያዋሉት ይገኛሉ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጢያ መካነ ቅርስ የትክል ድንጋይ እድሳትና እንክብካቤ ስራ ተከናወነ Tibebu Kebede Mar 31, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ለጢያ መካነ ቅርስ የትክል ድንጋይ እድሳትና እንክብካቤ ስራ መከናወኑ ተገለፀ። የጢያ መካነ ቅርስ ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኘና በቅርስነት ተመዝግቦ የሚገኝ ቢሆንም የጎብኝዎች ቁጥር ዝቅተኛ በመሆኑ ቅርሱን የማስተዋወቁ ተግባር…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2012ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Mar 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2012ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት በዛሬው ዕለት ይፋ ሆኗል። ውጤቱን ለማየት http://result.neaea.gov.et የሚለውን አድርሻ መጠቀም እንደሚቻል ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታውቋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሳምንቱ ምዕራባውያን ስለኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ በተጨባጭ ለማወቅ ፍላጎት ያሳዩበትና በተግባርም እንቅስቃሴ ያደረጉበት – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Tibebu Kebede Mar 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል- አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በፖለቲካ ዲፕሎማሲ፣ በትግራይ ክልል ያለው ወቅታዊ ሁኔታ፣ የህዳሴ ግድብ ድርድር ፣ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ እና የዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ በተመለከተ መግለጫ እየሰጡ ነው። በመግለጫቸው …
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አስተዳደር ምክር ቤት 8ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው Tibebu Kebede Mar 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አስተዳደር ምክር ቤት 8ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። 8ኛ መደበኛ 6ኛ የስራ ዘመን 6ኛ ዓመት ስብሰባውን በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት ነው እያካሄደ የሚገኘው። በውይይቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ…
ስፓርት የዋልያዎቹን የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ የሚወስነው ጨዋታ 10 ሰአት ላይ ይደረጋል Tibebu Kebede Mar 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኮቲዲቯር አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ ጨዋታው ኢትዮጵያ ከስምንት አመታት በኋላ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎዋን የምትወስንበት ወሳኝ ጨዋታ ነው፡፡ ከሰአት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ 300 ሺህ ሲኖፋርማ የኮቪድ19 ክትባት ከቻይና ተረከበች Tibebu Kebede Mar 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 300 ሺህ ሲኖፋርማ የኮቪድ19 ክትባት ከቻይና መንግስት ተረከበች። በኢትዮጰያ የቻይናው አምባሳደር ዣሆ ዢያን ኢትዮጵያ ቻይና በኮቪድ19 በተጠቃች ጊዜ ወዳጅነቷን ያሳየች ጠንካራ አጋር መሆኗን ተናግረዋል። አምባሳደሩ በቀጣይም…
የሀገር ውስጥ ዜና የጃፓኑ ማሩያማ ኮሙቴን ኩባንያ በኢትዮጵያ በግንባታው ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ Tibebu Kebede Mar 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባታ ዘርፍ ላይ የተሰማራው የጃፓኑ ማሩያማ ኮሙቴን ኩባንያ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ፡፡ አምባሳደር ካሳ ተክለብርሃን ከኩባንያው ሊቀ መንበር ታዪዞ ያማሞቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚህ ወቅትም አምባሳደር ካሳ ለሊቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳንፍራንሲስኮ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መንግስት ያካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ እና የህዳሴ ግድብን የሚደግፍ ሰልፍ አካሄዱ Tibebu Kebede Mar 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሳንፍራንሲስኮ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በትግራይ ክልል የተወሰደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ እና የህዳሴ ግድብ ድርድርን በመደገፍ ሰልፍ አካሄዱ፡፡ ኢትዮጵያውያኑ ህወሓት በኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ላይ የፈጸመውን…