Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሁለት አመራሮች ላይ የእገዳ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከፌዴሬሽኑ ውክልና ሳይሰጣቸው በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ምርጫ ተገኝተው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን በመወከል ምርጫ የመረጡ የሴቶች እግር ኳስ ልማት እና ውድድር ኮሚቴ ሰብሳቢ እንዲታገዱ…

የጤና ሚኒስቴር የብቃት ምዘና ፈተና መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የብቃት ምዘና ፈተና መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ፈተናው በህክምና፣ ነርሲግ፣ ጤና መኮንን፣ አኒስቴዥያ ፣ ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጅ፣ ፋርማሲ እና ሚድዋይፈሪ ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቁ ባለሙያዎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ…

የጦር መሣሪያ ቁጥጥር ብሔራዊ የፖሊሲ ምክክር መድረክ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የጦር መሣሪያ ቁጥጥር ብሔራዊ የፖሊሲ ምክክር መድረክ መጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ በምክክር ሂደቱ የፌደራል፣ የክልል እና ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽኖች ያሏቸውን መልካም ተሞክሮዎች አካፍለዋል።…

ኢትዮጵያ በነገው እለት 300 ሺህ የሲኖፋርም ክትባቶችን ትረከባለች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በነገው እለት በቻይና የተዘጋጀውን 300 ሺህ የሲኖፋርም ክትባት እንደምትረከብ ተገለጸ። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰን ዋቢ ያደረገው የኢዜአ ዘገባ በኢትዮጵያና በቻይና መንግስት የሁለትዮሽ ግንኙነት በተደረገ ድጋፍ ኢትዮጵያ…

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ለማድረግ የተቀናጀ ሥራ መጀመሩን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ለማድረግ የተቀናጀ ሥራ መጀመሩን ገለፀ። ኮሚሽኑ በዛሬው እለት ከሁሉም ክልሎች፣ ከአዲስ አበባና ከድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽኖች ጋር የቪዲዮ ኮንፈረንስ አካሄዷል። በዚህም 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ…

በአዲስ አበባ ከነገ ጀምሮ የማህበር ቤት ምዝገባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ አስራ አምስት ቀናት የማህበር ቤት ምዝገባ እንደሚካሄድ የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የሚታየውን የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመቅረፍ በ10/90፣…

የህዳሴ ግድብ ውሃ የሚተኛበት 4 ሺህ 854 ሄክታር ደን ሁለተኛው ዙር ምንጣሮ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  ታላቁ የኢትዮጵያ  ህዳሴው ግድብ ውሃ የሚተኛበት ስፍራ ሁለተኛ ዙር  የደን ምንጣሮ ሊካሄድ መሆኑን  የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቴክኒክ እና ሙያ ስራ እድል ፈጠራ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ በሽር አብዱራሂም ፤ ሁለተኛውን…

ባለፉት ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ። በስምንት ወራቱ ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 55 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር  ለማግኘት ታቅዶ 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር መገኘቱ ታውቋል፡፡ የወጪ…

አምስተኛ ምዕራፍ የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2 ነጥብ 38 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የሚተገበረው አምስተኛ ምዕራፍ የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ይፋ ሆነ። በሃገር አቀፍ ደረጃ ከ408 በላይ በሆኑ ወረዳዎች ከ8 ሚሊየን በላይ ዜጎች በልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች ናቸው፡፡ ፕሮግራሙ…

ህዝበ ሙስሊሙን ለመከፋፈልና አንድነቱን ለማናጋት ብሎም መንግስትና ህዝብን ለማራራቅ ሀሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ ግለሰቦችና ቡድኖች ከድርጊቶቻቸው ሊቆጠቡ ይገባል-…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝበ ሙስሊሙን ለመከፋፈልና አንድነቱን ለማናጋት ብሎም መንግስትና ህዝብን ለማራራቅ ሀሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ ግለሰቦችና ቡድኖች ከድርጊቶቻቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ የሰላም ሚኒስቴር አሳሰበ። የሰላም ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ መንግስት የኢትዮጵያ…