ቢዝነስ በደሴ ከተማ የተገነባው ጢጣ ፒፒ ከረጢት ፋብሪካ ተመርቆ ስራ ጀመረ Tibebu Kebede Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ 80 ሚሊዮን ብር ወጭ የተገነባው ጢጣ ፒፒ ከረጢት ፋብሪካ ተመርቆ ዛሬ ስራ ጀምሯል፡፡ ፋብሪካው አሁን ላይ በቀን 17 ሺ ከረጢት የሚያመርት ሲሆን በሙሉ አቅሙ ወደ ስራ ሲገባ በቀን 74 ሺ ከረጢት ያመርታል። በምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ “የሴቶች አመራር ሚና እና የኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል ውይይት እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “የሴቶች አመራር ሚና እና የኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ የውይይት መድረክ በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ባዘጋጁት መድረክ ላይ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር አየር ወለድና ኮማንዶ አስመረቀ Tibebu Kebede Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ12ኛ ዙር አየር ወለድ ብርጌድና የ34ኛ ዙር ኮማንዶ አስመረቀ፡፡ ተመራቂዎቹ ብላቴ በሚገኘው የልዩ ዘመቻዎች ሃይል ማሰልጠኛ ማዕከል ስልጠናቸውን የተከታተሉ ናቸው፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የሰራዊት ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የተገነቡ የቀዳማይ ልጅነት እድገት ፕሮግራም የህጻናት መንከባከቢያ ማዕከላት ተመረቁ Tibebu Kebede Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤና በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ በከተማዋ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች የቀዳማይ ልጅነት እድገት ፕሮግራም የህጻናት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመንግስት ሠራተኞች ከቀጣዩ ወር ጀምሮ የብቃት ማረጋገጫ ምዘና ሊሰጥ ነው Tibebu Kebede Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቀጣዩ ሚያዝያ ወር ጀምሮ ለመንግስት ሠራተኞች የብቃት ማረጋገጫ ምዘና እንደሚሰጥ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታወቀ። በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የሚዘጋጀው ምዘና ብቁና ተወዳዳሪ ሠራተኛ ለማፍራት ወሳኝ ሚና ይኖረዋል ተብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2013 ምርጫ ነጻ የአየር ሰዓት እና የጋዜጣ አምድ ድልድል ለፖለቲካ ፓርቲዎች ቀረበ Tibebu Kebede Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ምርጫ ነጻ የአየር ሰዓት እና የጋዜጣ አምድ ድልድል ለፖለቲካ ፓርቲዎች ቀረበ። የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ በዚህ ወቅትም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በግብጽ በባቡር አደጋ በጥቂቱ 32 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ Tibebu Kebede Mar 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብጽ በባቡር አደጋ በጥቂቱ 32 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ፡፡ አደጋው ሁለት የመንገደኛ ባቡሮች ታህታ በተባለችው ከተማ ተጋጭተው የደረሰ ሲሆን፥ 165 ሰዎችም ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል፡፡ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አል ሲ ሲ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የታንዛኒያ የቀድሞው ፕሬዚዳንት የጆን ማጉፉሊ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ Tibebu Kebede Mar 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታንዛኒያው የቀድሞ ፕሬዚዳንት የጆን ማጉፉሊ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ። የቀብር ስነ ስርዓቱ በታንዛኒያ ሰሜን ምዕራብ በምትገኘው በትውልድ ስፍራቸው ቻቶ ግዛት ተፈፅሟል። በስነ ስርዓቱ ላይም ቤተሰቦቻቸው እና በሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳሚያ…
ስፓርት ዋልያዎቹ ኮትዲቯር አቢጃን ደረሱ Tibebu Kebede Mar 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ኮትዲቯር አቢጃን ደርሰዋል። ዋሊያዎቹ ከ5 ሰዓት የአየር በረራ በኋላ አቢጃን አየር ማረፊያ ሲደርሱ በኮትዲቫር የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ሙሉጌታ እና በኤምባሲው ሰራተኞች እንዲሁም በኢትዮጵያ አየር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰባት የመንግስት የልማት ድርጅቶች 780 ቢሊየን ብር የሀገር ውስጥና የውጭ እዳ እንዳለባቸው ተረጋገጠ Tibebu Kebede Mar 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰባት የመንግስት የልማት ድርጅቶች 780 ቢሊየን ብር ወይም 19 ቢሊየን ዶላር የሀገር ውስጥና የውጭ እዳ እንዳለባቸው ማረጋገጡን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ለማክሮ ኢኮኖሚው አለመረጋጋት ምላሽ ለመስጠት መንግስት ከልማት ድርጅቶች ብድር እና…