Fana: At a Speed of Life!

ደሴቷ ሀገር ኮሞሮስ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ለአፍሪካ ዋንጫ አለፈች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደሴቷ ሀገር እና 900 ሺህ ህዝብ ብቻ ያላት ኮሞሮስ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ  ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፏን አረጋገጠች። ከቶጎ ብሄራዊ ቡድን ጋር 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት መለያየቷን ተከትሎ ደሴቷ ሀገር በካሜሩን አዘጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ…

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በድንበር አካባቢ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱን ለማስጀመር ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በድንበር አካባቢ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነቱን ዳግም ለማስጀመር መስማማታቸውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃም በላይ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኤርትራ ያደረጉትን ይፋዊ ጉብኝት አጠናቀው…

ፋኦ በምስራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣ መንጋ መቀነሱን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) በምስራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣ መንጋ መቀነሱን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያና ኬንያን ጨምሮ በቀጠናው የዝናብ አለመኖር ለበረሃ አንበጣው መቀነስ ምክንያት መሆኑን ገልጿል፡፡…

በኑሮ ውድነት መንስኤና የመፍትሄ ሀሣቦች ዙሪያ ያተኮረ ሀገር አቀፍ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በኑሮ ውድነት መንስኤና የመፍትሄ ሀሣቦች ዙሪያ ያተኮረ ሀገር አቀፍ መድረክ እያካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የኑሮ ውድነት መንስኤዎችን የተመለከቱ የመነሻ ጽሁፎች ቀርበው ውይይት እየተደረገባቸው ነው፡፡ በመድረኩም…

አቶ ደመቀ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ በሱዳንና ደቡብ ሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን በሱዳንና ደቡብ ሱዳን የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ በሆኑት አምባሳደር ዶናልድ ቡዝ የተመራ ልዑክ ጋር መክረዋል። አቶ ደመቀ ለልዑካን ቡድኑ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…

አፍሪካ እና ሩሲያ ባህላዊ ትስስራቸውን መልሰው በመገንባት ወዳጅነታቸውን ማጠናከር ይገባቸዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ እና ሩሲያ ባህላዊ ትስስራቸውን መልሰው በመገንባት ወዳጅነታቸውን ማጠናከር እንዳለባቸው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ “የሩሲያ-አፍሪካ፣ ባህልን መልሶ መገንባት” በሚል መሪ ሃሳብ…

አምባሳደር ነቢል ማህዲ የሹመት ደብዳቤያቸው ለደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት  ሳልቫ ኪር ማያርዲት አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ሱዳን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. መንግስት ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ነቢል ማህዲ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት አቀረቡ። ባለሙሉ ስልጣኑ አምባሳደሩ የሹመት ደብዳቤያቸውን…

ዋልያዎቹ ማዳጋስካርን 4 ለ 0 በማሸነፍ የደረጃ ሰንጠረዡን መምራት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የወንዶች ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ማዳጋስካርን 4 ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል። በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም በተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ዋልያዎቹ ኮቲዲቫር ከኒጀር የሚያደርጉት ጨዋታ ውጤት…

ኢትዮጵያ ነጠብጣብ (ቅንጣት) ንጥረ ነገርን በአውሮፕላን በመርጨት ደመና አዝንባለች – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራት የዝናብና ውሃ እጥረታቸውን ለመፍታት ከከርሰ ምድር ውሃ ቁፋሮ እስከ ደመና ማዝነብ የደረሱ የተለያዩ አማራጮችን እንደሚጠቀሙ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል። ደመና ማዝነብ እየተለመደ የመጣ የሳይንስ ግኝት ነው ያለው ሚኒስቴሩ…

አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ለጀርመን ፓርላማ አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን በጀርመን ፓርላማ የኢኮኖሚና ልማት ትብብር ኮሚቴ አባላት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በበይነ መረብ ገለጻ ሰጥተዋል፡፡ በዚህ ወቅት በትግራይ ክልል ስለተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ፣ የታላቁ…