Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአዳማ ከተማ በ168 ሄክታር መሬት ላይ የለማ የስንዴ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በአዳማ ከተማ በ168 ሄክታር መሬት ላይ የለማን የስንዴ ማሳን ጎበኘ፡፡ የስንዴ ማሳው በመስኖ የለማ መሆኑን የአዳማ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ኃይሉ ጀልዴ ገልጸዋል፡፡…

በምስራቅ ጎጃም ዞን የ20 ቀን ህፃንን ጨምሮ እናትና ሶስት ልጆቿ በእሳት አደጋ ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ወረዳ ጎፍጭማ ቀበሌ የ20 ቀን ህፃንን ጨምሮ እናትና ሶስት ልጆቿ በእሳት አደጋ ህይወታቸው አለፈ። የእሳት አደጋው ወይዘሮ ሰገድ ይቴ በተባሉ እናት መኖሪያ ቤት በትናንትናው ዕለት ከቀኑ 9 ሰዓት ከ30 አካባቢ…

በስልጤ ዞን አሊቾ ውሪሮ ወረዳ በደረሰ የእሳት አደጋ 60 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ንብረት ወደመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን አሊቾ ውሪሮ ወረዳ በደረሰ የእሳት አደጋ 60 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ንብረት መውደሙ ተገለጸ። በአደጋው ከ70 በላይ ቤቶች የወደሙ ሲሆን ከ450 በላይ ቤተሰቦች ለጉዳት መዳረጋቸውም ተመልክቷል። የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪና የጤና…

የኮቪድ19 ወረርሽኝ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ19 ወረርሽኝ አሁንም በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባሳለፍነው ሳምንት ከነበረው የቫይረሱ የመያዝ አቅም እና በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እያሻቀበ መሆኑንም ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናግረዋል።…

በህዳሴ ግድብ ዙሪያ አራተኛ አደራዳሪ አካል እንዲገባ የሚቀርበው ጥያቄ ትርጉም የለሽ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሶስትዮሽ ድርድሩ ባልተቋጨበት አራተኛ አደራዳሪ አካል እንዲገባ የሚቀርበው ጥያቄ ትርጉም የለሽ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት መግለጫ…

ኢትዮጵያና የኮሪያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ የ32 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ የ32 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ያስሚን ዎሃብረቢ እና በኢትዮጵያ የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ዳይሬክተር ዶንግ ሆ ኪም…

ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ሀሰተኛ የመረጃ ምንጮችንና መረጃውን የሚያሰራጩ አካላትን ለህግ ማቅረብ እንደሚገባ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ሀሰተኛ የመረጃ ምንጮችን፣ መረጃውን የሚያሰራጩ እና ሆን ብለው መረጃውን ተቀብለው የሚያናፍሱ አካላትን ለህግ ማቅረብ እንደሚገባ አስታወቁ፡፡ ምክትል ከንቲባዋ…

የመሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ምርቱን ለገበያ ማቅረብ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህግ ማስከበር ዘመቻው ምክንያት ባለፉት አራት ወራት ስራ አቁሞ የነበረው ትግራይ ክልል የሚገኘው መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ምርትን ለገበያ ማቅረብ መጀመሩን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል አስታወቁ፡፡ ፋብሪካው ወደ ማምረት…

በመዲናዋ ህገ ወጥ የመሬት ወረራን ለመከላከልና የአርሶ አደሮችን ዘላቂ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችል መመሪያ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ሕገ ወጥ የመሬት ወረራን ለማስቅረትና በከተማዋ የሚኖሩ አርሶ አደሮችን ዘላቂ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ የሚያስችል መመሪያ ተዘጋጀ። መመሪያውን አስመልክቶ የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማት ማኔጅመንት ቢሮ እና የከተማዋ የአርሶ አደርና…

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚገኘው ወፍ ዋሻ ደን ላይ የእሳት ቃጠሎ ተነሳ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚገኘው ወፍ ዋሻ ደን ላይ የእሳት ቃጠሎ ተነሳ፡፡ ቃጠሎው ከረፋዱ 5 ሰዓት አካባቢ ነው የተነሳ ሲሆን፥ በአንኮበር ወረዳ በሚገኘው የደኑ ክፍል ላይ መነሳቱ ታውቋል፡፡ እስካሁን 3 ቀበሌዎችን በማካለል፥…