Fana: At a Speed of Life!

312 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 312 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ፣ ሪያድ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ወቅታዊ፣ትኩስ…

ቻድ ከ2021ዱ የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ታገደች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቻድን ከ2021ዱ የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ማገዱን አስታወቀ፡፡ ካፍ ውሳኔውን ያስተላለፈው የሀገሪቱ መንግስት የቻድን እግር ኳስ ማህበር በይፋ ማፍረሱን ተከትሎ ነው፡፡ የቻድ ብሄራዊ ቡድን…

ሱዛን ራይስን ጨምሮ የባራክ ኦባማ ዘመን ባለስልጣናት ሚሊየን ዶላሮችን ይዘው ወደ ነጬ ቤተ መንግስት ተመልሰዋል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ ዘመን በሃላፊነት ላይ የነበሩ ግለሰቦች ጆ ባይደን ወደ ስልጣን ሲመጡ ሚሊየን ዶላሮችን በመያዝ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት መግባታቸው ተገለፀ። ኤቢሲ ይዞት በወጣው ሪፖርት በኦባማ የስልጣን ዘመን…

በዚህ ዓመት 200 የአካቶ ትምህርት መስጫ ማዕከላት መቋቋማቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ልዩ ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች ምቹ ሁኔታን ለመፍጠር በዚህ ዓመት 200 የአካቶ ትምህርት መስጫ ማዕከላት መቋቋማቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በልዩ ድጋፍ መስጫ ማዕከላት ዙሪያ ለርዕሰ መምህራንና ተዘዋዋሪ መምህራን ስልጠና…

ፖሊስ በመዲናዋ ብሄርን እና ሃይማኖትን መሠረት ያደረገ ጥቃት ሊፈፀም ነው የሚል ሀሠተኛ መረጃ የሚያሰራጩ አካላትን አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በማህበራዊ የትስስር ገፆች ብሄርን እና ሃይማኖትን መሠረት ያደረገ ጥቃት ሊፈፀም ነው የሚል ሀሠተኛ መረጃ የሚያሰራጩ አካላትን አስጠነቀቀ። ኮሚሽኑ ባወጣው መግለጫ በአንዳንድ ማህበራዊ ትስስር ገጾች የህብረተሰቡን…

የዓለም የውሃ ቀን ለ27ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2021 የዓለም የውሃ ቀን “ለውሃ ዋጋ መስጠት” በሚል መሪ ቃል ለ27ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው። ቀኑ የውሃ ቀውስ ግንዛቤን ለማዳበር እና የውሃ እና የአካባቢ ጽዳትን ለሁሉም ማረጋገጥ የሚለውን እቅድ ለማሳካት እና ለመደገፍ በማለም ነው…

በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ዘርፍ የግል ባለሃብቶች የሚሰማሩባቸው 44 ፕሮጀክቶች ተለይተዋል-የትራንስፖርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በግል ባለሃብቶች እና በመንግስት እና በግል ባለሃብቶች ጥምረት ሊካሄዱ የሚችሉ 44 ፕሮጀክቶች መለየታቸውን የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ገለፁ። ፕሮጀክቶቹ በትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ዘርፍ የአዋጭነት…

አቶ ስብሃት ነጋ እና ዶ/ር አዲስ አለም ባሌማን ጨምሮ ሌሎች ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ስብሃት ነጋ፣ ዶ/ር አዲስ አለም ባሌማ አምባሳደር አባይ ወልዱን ጨምሮ ሌሎች ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ ተጠርጣሪዎቹን ፍርድ ቤት ያቀረበው የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት ሲሆን ተጠርጣሪዎቹ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ…

ዶናልድ ትራምፕ የግላቸውን የማህበራዊ ትስስር ገፅ ይዘው ሊመጡ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የግላቸውን ማህበራዊ ትስስር ገፅ ይዘው ሊመጡ መሆኑን አማካሪያቸው አስታውቀዋል። አማካሪያቸው ጀሶን ሚለር ዶናልድ ትራምፕ በሁለት እና ሶስት ወራት ውስጥ ወደ ማህበራዊ የትስስር ገፅ ይመለሳሉ ብየ…

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በመደበኛ ፖሊስ ሳይንስ ስልጠና ያሰለጠናቸውን 3 ሺህ 100 ፖሊሶችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በመደበኛ ፖሊስ ሳይንስ ስልጠና ያሰለጠናቸውን 3 ሺህ 100 ፖሊሶችን አስመርቋል፡፡ ፖሊሶቹ ለአምስት ወራት በአካል ብቃት፣ በቴኳንዶ፣ በአድማ ብተና እንዲሁም በወታደራዊ ሰልፍና በወንጀል ምርመራ የሰለጠኑ ሲሆን፥…