Fana: At a Speed of Life!

21 የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ሳምንታት በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በተደረገ የሕግ የበላይነት የማስከበር ስራ 21 የኦነግ ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱንና 96 ግብረ አበሮቻቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል፡፡ የኦሮሚያ…

በጋምቤላ ክልል ሶስት ወረዳዎች ንፋስ ቀላቅሎ በጣለ ከባድ ዝናብ በሰውና ንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሶስት ወረዳዎች ንፋስ ቀላቅሎ በጣለው ከባድ ዝናብ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉንና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ አስታወቀ። የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ዋና…

በ8 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነባው የጊንጪ ሃይል ማከፋፈያ ዛሬ ይመረቃል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ8 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነባው የጊንጪ ሃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ዛሬ ይመረቃል። የምረቃ ስነ-ስርዓቱ የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በሚገኙበት ይከናወናል። ኤ ዲ ዲ ኤም እና ጂ የተሰኘው ፕሮጀክት አካል የሆነው የጊንጪ የሃይል…

ጠ/ሚ ዐቢይ በወንጪ የሚገነባውን የገበታ ለሐገር ፕሮጀክት አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወንጪ የሚገነባውን የገበታ ለሐገር ፕሮጄክት በዛሬው እለት በይፋ አስጀመሩ፡፡ በገበታ ለሀገር የሚለማው የወንጪ -ደንዲ ኢኮ ቱሪዝም ፕሮጀክት በምዕራፎች ተከፍሎ የሚሰራ መሆኑ ተገልጿል። የፕሮጀክቱ…

መንግስት በትግራይ ክልል የወሰደው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ትክክለኛ መሆኑን በኢትዮጵያ የቀድሞው የእስራኤል አምባሳደር ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግስት በትግራይ ክልል የወሰደው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ትክክለኛ እርምጃ መሆኑን በኢትዮጵያ የቀድሞው የእስራኤል አምባሳደር አቪ ግራኖ ገለጹ፡፡ አቪ ግራኖት ከኢትዮጵያ ጋር ስላላቸው ትስስር እና ስለ ወቅታዊው የኢትዮጵያ ሁኔታ…

የምርጫ ጉዳዮች ብቻ የሚዳኙባቸው 21 ችሎቶች መደራጀታቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫውን ተከትሎ ለፍርድ ቤት የሚቀርቡ ክርክሮች በልዩ ሁኔታ የሚስተናገዱበት ረቂቅ ደንብ ላይ የአስረጂዎች መድረክ ተካሔደ። በዚህ ዓመት የሚካሔደውን 6ኛውን አገራዊ የምርጫ ሒደት ተከትሎ የሚነሱ ክርክሮችን በልዩ ሁኔታ የሚያስተናግዱ ፍርድ…

በኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ክትባት በተቀናጀና በታቀደው መሰረት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ክትባት በተቀናጀና በታቀደው መሰረት እየተሰጠ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ክትባቱ በታቀደው መሰረት በመላው ሀገሪቱ በተሳካ ሁኔታ  መሰጠቱን ቀጥሏል ብሏል ሚኒስቴሩ፡፡ እስካሁን  በርካታ የጤና ባለሙያዎች…

ባለስልጣኑ በአየር ሰዓት ድልድል ዙሪያ ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእጩ ምዝገባን መጠናቀቅ ተከትሎ ለፖለቲካ ፓርቲዎች በሚሰጠው የአየር ሰዓት ድልድል ሂደት ላይ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድና የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ውይይት አደረጉ። በውይይቱ ላይ ባለስልጣኑ ለአየር ሰዓትና የጋዜጣ አምድ ድልድሉ …

ስምንተኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ሥራ ማህበራት አውደ ርዕይና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምንተኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ስራ ማህበራት አውደ ርዕይና ባዛር ዛሬ በአዲስ አበባ የኦሮሞ ባህል ማዕከል ተከፍቷል። አውደ ርዕዩና ባዛሩ እስከ መጋቢት 14 ቀን ድረስ የሚቆይ ሲሆን ከመላ ሀገሪቱ የተውጣጡ 66 የህብረት ስራ ማህበራትና 15…

ጆ ባይደን ቭላድሚር ፑቲንን ገዳይ ማለታቸው ተቀባይነት የለውም- ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይፕ ኤርዶኻን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ስለ ቭላድሚር ፑቲን የሰጡት አስተያየት ተቀባይነት የለውም ሲሉ ገለፁ። ጆ ባይደን ቭላድሚር ፑቲንን ገዳይ ማለታቸው ተቀባይነት የሌለውና  ከፕሬዚዳንት የማይጠበቅ…