Fana: At a Speed of Life!

መንግስት ከሕገ ወጡ የሕወሓት ቡድን ጋር ለሚተባበሩ አካላት የመጨረሻ ማሳሰቢያ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ከሕገ ወጡ የሕወሓት ቡድን ጋር ለሚተባበሩ አካላት የመጨረሻ ማሳሰቢያ ሰጠ። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም መንግሥቱን እና ሌሎች የሀገሪቱን መሠረታዊ ሕጎች በመጣስ በሕወሓት…

ኢትዮጵያ ያጋጠሟትን ችግሮች በመፍታት የጀመረችውን ልማት አስጠብቃ የመቀጠል አቅም አላት-የቻይናው ታሂ ኢንስቲቲዩት

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር እንደመሆኗ ያጋጠሟትን ችግሮች በመፍታት የጀመረችውን ልማት አስጠብቃ የመቀጠል አቅም አላት ብለው እንደሚያምኑ የቻይና የምርምርና ሀሳብ አመንጪ ተቋም የሆነው የታሂ ኢንስቲቲዩት የስራ ሃላፊዎች ገለፁ። በቻይና የኢትዮጵያ…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከኤች ኤንድ ኤም ተወካዮች ጋር በመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ዙሪያ ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ ከኤች ኤንድ ኤም ተወካዮች ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ በመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ያጋጠሙ ተግዳሮቶች እና የመፍትሄ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ነበር ተብሏል፡፡…

በቻምፒየንስ ሊጉ ሩብ ፍጻሜ ባየርን ሙኒክ ከፒ ኤስ ጂ ይጫወታሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡ ሩብ ፍጻሜው የአምናዎቹን የፍጻሜ ተፋላሚዎች ባየርን ሙኒክ እና ፒ ኤስ ጂን አገናኝቷል፡፡ ሪያል ማድሪድን ከሊቨርፑል ያገናኘው የሩብ ፍጻሜ ድልድል ተጠባቂ ሆኗል፡፡ የፔፕ…

ባለፉት ስምንት ወራት 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 8 ወራት ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ቁሳቁሶች  መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው በ2013 በጀት ዓመት ስምንት ወራት በተሠራው ጠንካራ የኮንትሮባንድ ቁጥጥር ሥራ…

በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ ምላሽ ለመስጠት በተሻለ ሁኔታ ድጋፍ ለማሰባስብ ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ ተጠሪ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ማርክ ሎውኩክ ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችና የተገኙ…

12ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ፌስቲቫል ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ሳምንት "ባህል ለህዝቦች ሰላምና አንድነት" በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ ነው። በባህል ፌስቲቫሉ ላይ የተለያዩ ባህላዊ ትዕይንቶች ይቀርባሉ። በግዮን ሆቴል እየተከበረ ባለው ከተማ አቀፍ የባህል ሳምንት ከተለያዩ…

የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በትግራይ ክልል ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል 52 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) በትግራይ ክልል ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል ተጨማሪ 52 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ በትግራይ ክልል በህግ ማስከበር ዘመቻው ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ሰብአዊ ድጋፍ ለማቅረብ የሚውል…

ባልደራስ እና አብን የፖለቲካ ትብብር ፈጥረው በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ (ባልደራስ) እና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ፓርቲ (አብን) የፖለቲካ ትብብር ፈጥረው በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ፓርቲዎቹ የፖለቲካ ትብብር ፈጥረው ለመስራት መወሰናቸውን አስታውቀዋል።…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በተቋማት ጥራት ያለው ምርት እና አገልግሎትን ማቅረብ እንደሚገባ ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በግልም ሆነ በመንግስት ተቋማት ጥራት ያለው ምርት እና አገልግሎትን ማቅረብ እንደሚገባ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ከኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የቦርድ አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ድርጅቱ…