Fana: At a Speed of Life!

የታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢሲ) ጆን ማጉፉሊ በ61 ዓመታቸው ነው ዳሬሰላም በሚገኝ ሆስፒታል ህይወታቸው ያለፈው። ፕሬዚዳንቱን ህልፈት ያሳወቁት የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዘደንት ሳሚያ ሱሉሁ ሲሆኑ ለህልፈታቸው ከልብ ህመም ጋር የተያያዘ መሆኑን ገልፀዋል። ፕሬዚዳንቱ ለሳምንታት…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በወዳጅነት ጨዋታ የማላዊ አቻውን 4 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የወንዶች ብሄራዊ ቡድን( ዋልያዎቹ) በወዳጅነት ጨዋታ የማላዊ ብሄራዊ ቡድንን 4 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፈዋል። በጨዋታው መስኡድ መሀመድ ፣ ጌታነህ ከበደ ፣ሱራፌል ዳኛቸው እና አቡበከር ናስር ለዋልያዎቹ የማሸነፊያ ግቦችን…

የምርጫ ክርክር ለማዘጋጀት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ጨምሮ 11 ድርጅቶች ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርጫ ክርክርን ሊያዘጋጁ የሚችሉ 11 ድርጅቶች መመረጣቸውን ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ቦርዱ ባወጣው የፍላጎት ማቅረቢያ ቀነ ገደብ 23 ድርጅቶች ለማወያየት ጥያቄ አቅርበው ነው 11ዱ መመረጣቸው ተነግሯል። ድርጅቶቹም÷ 1 ፋና ብሮድካስቲንግ…

ኢኖቬሽንን ለልማት የተሰኘ ዓለም ዓቀፍ ፕሮጀክት በይፋ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢኖቬሽንን ለልማት የተሰኘ ዓለም ዓቀፍ ፕሮጀክት በይፋ ስራ መጀመሩን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጅ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢኖቬሽን ለልማት ፕሮጀክት ማስጀመሪያ የቦርድ ስብሰባ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ በስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን፣ በገንዘብ…

የእነ ሜጀር ጄኔራል ገብረመድህን ዋስትና ውድቅ ተደርጎ ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እነ ሜጀር ጄኔራል ገብረመድህን ፍቃዴ ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደርጎ ወደ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ። ወደ ቃሊቲ ማረሚያቤት እንዲወርዱ የታዘዘው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የጸረሽብርና ህገመንግስት ጉዳዮች…

በድምፅ መስጫ ወረቀት ላይ እጩዎች የሚኖራቸው ቅደም ተከተል በሎተሪ ዕጣ ይወሰናል- ቦርዱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድምፅ መስጫ ወረቀት ላይ እጩዎች የሚኖራቸው ቅደም ተከተል በሎተሪ ዕጣ እንደሚወሰን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ ። ይህም የድምጽ አሰጣጥ ሂደትን ግልጽነት እና ፍትሐዊነት ለመጨመር እንደሚያስችል ታምኖበታል። ሂደቱ ሁለት ደረጃዎች…

ኢትዮጵያ በሃይል ዘርፍ የ2030 ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት እየሰራች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የ2030 ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት ብሄራዊ የኤሌክትሪፊኬሽን ፕሮግራም ቀርጻ እየሰራች መሆኗን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ስለሺ በቀለ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በበይነ መረብ በተካሄደው የበርሊኑ የኢርነጂ ሽግግር ውይይት…

የመጀመሪያው የኢትዮ ቻይና የፖለቲካ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የኢትዮ ቻይና የፖለቲካ ውይይት በሚኒስትር ዲኤታዎች ደረጃ ተካሄደ። በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደው ውይይት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና የቻይና ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴንግ ሊ ተሳትፈዋል። ቻይና…

ቦርዱ ከዕጩዎች ምዝገባ ጋር በተያያዘ ከ500 በላይ አቤቱታዎች እንደቀረቡለት አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዕጩዎች ምዝገባ ጋር በተያያዘ ከ500 በላይ አቤቱታዎች እንደቀረቡለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በምርጫ ሂደት ዙሪያ ተወያይቷል፡፡ በዚህ ወቅትም በሁለት ዙር…

በትግራይ ክልል የሚደረገው ሰብአዊ ድጋፍ በተቀላጠፈ ሁኔታ እየተካሄደ ነው – የተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት በትግራይ ክልል የሚደረገው ሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት በተቀላጠፈ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ፅህፈት ቤቱ በክልሉ እየተደረገ ያለውን ሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት…