Fana: At a Speed of Life!

ዶክተር አዲስ አለም ባሌማ፣ አቶ ስብሃት ነጋ፣ አምባሳደር አባይ እና ሌሎች ተጠርጣሪዎች ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ታዘዘ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር አዲስ አለም ባሌማ፣ አቶ ስብሃት ነጋ፣ አምባሳደር አባይ እና ሌሎችም ተጠርጣሪዎች ማረሚያቤት እንዲወርዱ ታዘዘ። ተጠርጣሪዎቹ ማረሚያቤት እንዲወርዱ የታዘዘው ዐቃቤ ህግ በመዝገብ ቁጥር 220866 የቅድመ ምርመራ መዝገብ በመክፈቱ ተከትሎ…

ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በወቅታዊ ሀገራዊ እና ከተማ አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ከኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የአዲስ አበባ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ አለሙ በወቅታዊ ሀገራዊ እና ከተማ አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ከኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር ተወያዩ። ምክትል…

ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም፣ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት የነበሩት ወይዘሮ ሕርቲ ምህረተአብ እና የክልሉ መንግስት አማካሪ የነበሩት ወልደጊዮርጊስ ደስታ፣ እንዲሁም በእነ አባይ…

የፀጥታ ችግር በነበረባቸው አካባቢዎች የተፈተኑ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት የነበረውን ስነ ልቦናዊ ጫና ታሳቢ ባደረገ መልኩ ይወሰናል – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታ ችግር በነበረባቸው አካባቢዎች የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት የነበረውን ስነ ልቦናዊ ጫና ታሳቢ ባደረገ መልኩ እንደሚወሰን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት…

የጋናው ኤምፋርማ በኢትዮጵያ በመድሃኒት አቅርቦት ሊሰማራ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤምፋርማ የተሰኘው የጋናው መድሃኒት አቅራቢ ኩባንያ በኢትዮጵያ በመድሃኒት አቅርቦት መሰማራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን ከበላይአብ ፋርማሲዩቲካልስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ጋር መፈራረሙን አስታውቋል፡፡…

የአምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች ቡድን መቐለን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ የሆኑ 40 አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በመቐለ ጉብኝት አድርገዋል። ቡድኑ አሉላ አባነጋ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳዳር ዋና ስራ…

የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ማጉፉሊ ˝በኮቪድ 19 ተይዘው በኬንያ በሚገኝ ሆስፒታል ገብተዋል˝ ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ በዓለም ላይ ከተከሰተ ጀምሮ የቫይረሱን እውነተኛነ በመጠራጠርና በማጣጣል የሚታወቁት የታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው ሆስፒታል መግባታቸው እየተዘገበ ነው። ፕሬዚዳንቱ በኬንያ በሚገኝ ሆስፒታል መግባታቸውን…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 543 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7 ሺህ 819 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1 ሺህ 543 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 169 ሺህ 878 ደርሷል። በሌላ በኩል 503 ሰዎች…

“የኢትዮጵያ መንግስት የሱዳን ተቃዋሚዎችን ይረዳል” የሚለው መረጃ መሰረተ ቢስ ነው- አምባሳደር ይበልጣል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ሱዳን ለሚገኙ የሀገር ውስጥ እና አለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን የትግራይን ክልል ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም ወንድም የሆነው የሱዳን ህዝብ እንደ ጎረቤት ስለ…

አቶ ደመቀ ሩስያ ለወሰደችው መርህን መሰረት ያደረገ አቋም ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የሩስያ አምባሳደር ኢቨግኒ ታሪኪንን ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱም አቶ ደመቀ ቀደም ሲል ከሩስያ አቻቸው ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር ስኬታማ ውይይት ማድረጋቸውን በማስታወስ…