Fana: At a Speed of Life!

ቢሊየነሩና የማሜሎዲ ሰንዳውን ክለብ ባለቤት ሞትሴፔ የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቢሊየነሩና የማሜሎዲ ሰንዳውን ክለብ ባለቤት ፓትሪስ ሞትሴፔ የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆኑ። 43ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሽን ጠቅላላ ጉባኤ በሞሮኮ ራባት በተካሄደበት ወቅት ነው ፓትሪስ ሞትሴፔ የተመረጡት። የፌዴሬሽኑ…

292 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረብያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 292 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረብያ፣ ጂዳ ዛሬ  ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገዉላቸዋል።

242 ሺህ 605 የተለያዩ ሃገራት ገንዘቦች በሰበታ ከተማ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰበታ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ከ242 ሺህ 605 የተለያዩ ሃገራት ገንዘቦች መያዙን አስታወቀ፡፡ ገንዘቡ በግለሰብ መኖሪያ ቤት በተደረገ ፍተሻ መያዙን የከተማዋ ፖሊስ ኮሙዩኒኬሽን ዲቪዥን መምሪያ ሃላፊ ኮማንደር አበራ ዳባ…

ከፀሀይ ሀይል 500 ሜጋ ዋት ለማመንጨት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፀሃይ ሃይል 500 ሜጋ ዋት ማመንጨት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱ በአቡ ዳቢው ማስዳር እና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል መፈረሙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታውቀዋል፡፡ ስምምነቱ ኢትዮጵያ ካላት ሃይል…

የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ገንቢ ሚና ሊጫወት እና ከኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ጎን ሊቆም ይገባል – የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች…

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ገንቢ ሚና እንዲጫወት እና ከኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ጎን እንዲቆም አሳሰበ፡፡ ምክር ቤቱ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለአሜሪካ ተወካይና የመጋቢት ወር…

ሁለት ወጣት ኢትዮጵያውያን ተስፋ ያላቸው አህጉራዊ ስራ ፈጣሪዎች ተብለው ሽልማት ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት ወጣት ኢትዮጵያውያን ተስፋ ያላቸው አህጉራዊ ስራ ፈጣሪዎች ተብለው ሽልማት ተበረከተላቸው። ጄትኤጅ ኔሽን ቢውልደር የተሰኘ ድርጅት ሽልማቱን በአዲስ አበባ ባካሄደው ስነ ስርዓት ላይ አበርክቷል። የቀበና ሌዘር መስራች ሰመሀል ግዑሽ…

ኤጀንሲው የኮቪድ19 ክትባት ማሰራጨቱን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የኮቪድ19 ክትባትን ለሁሉም ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች ማሰራጨቱን የኤጀንሲው የስርጭት ቡድን መሪ አቶ ተስፋሁን አብሬ አስታወቁ። የክትባት ስርጭቱ ጤና ሚኒስቴር ባወጣው የስርጭት ቁጥር መሠረት ለአዲስ…

የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የለውጥ ስራዎች መደገፉን እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የለውጥ ስራዎች መደገፉን እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ በቤልጂየም ብራሰልስ በሚገኘው የአውሮፓ ህብረት ፅህፈት ቤት ፊት ለፊት የኢትዮጵያን ወቅታዊ ገጽታ ለዓለም ለማስተዋወቅ ያለመ የድጋፍ ሰልፍ…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆኗን አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር ገንቢ በሆነ መልኩ በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆኗን አስታወቁ፡፡ አምባሳደር ታዬ ለተመድ የፀጥታው ምክር ቤት በኢትዮጵያ…

ብልጽግና ፓርቲ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን በአጋሮ ከተማ ዕጩ ተወዳዳሪ አድርጎ አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን ለምርጫ በጅማ ዞን አጋሮ ከተማ ዕጩ ተወዳዳሪ አድርጎ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ዛሬ ማኒፌስቶውንና የምርጫ ምልክቱን በአጋሮ ከተማ ለአባላትና ደጋፊዎች ባስተዋወቀበት ወቅት ነው ዶክተር ዐቢይ አሕመድን…