Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ክትባት ቅዳሜ መሰጠት ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ክትባት ከፊታችን ቅዳሜ መጋቢት 4 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ መሰጠት እንደሚጀምር የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ክትባቱ በሁሉም ክልሎች እና የከተማ መስተዳድሮች ላይ የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት…

በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጣልቃ ገብነት እና የሀሰተኛ መረጃዎች ስርጭት በመቃወም  በዋሽንግተን ዲሲ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአንዳንድ አካላትን ጣልቃ ገብነት እና መጠነ ሰፊ የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን በመቃወም በዋሽንግተን ዲሲ ሰልፍ አካሄዱ። በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ  የኢትዮጵያን ገፅታ ከማበላሸቱ ባሻገር የኢትዮጵያን…

ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ 137 ነጥብ 35 ሚሊየን ዶላር የእርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ 137 ነጥብ 35 ሚሊየን ዶላር የእርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሪት ያስሂን ወሀብራቢና በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ዳይሬከተር ኦስማን ዲዮን ተፈራርመውታል።…

ፈረንሳይ ከ50 ዓመታት በላይ የሆናቸው የቅኝ ግዛት ዘመን መረጃዎችን ይፋ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የቅኝ ግዛት ዘመን መረጃዎች ማግኘት የሚቻልበትን ሂደት የሚያቀል ውሳኔ አሳለፉ። ይፋ የሚደረጉት የቅኝ ግዛት ዘመን መረጃዎች የአልጀሪያ የነፃነት ጦርነትን ጨምሮ ከ50 ዓመታት በላይ የሆናቸው መረጃዎች ናቸው…

በቻምፒየንስ ሊጉ ፖርቶ እና ዶርትመንድ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ፖርቶ እና ቦሩሲያ ዶርትመንድ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል፡፡ ትናንት ምሽት ሁለት የቻምፒየንስ ሊጉ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ተካሄደዋል፡፡ ጁቬንቱስን ከፖርቶ ባገናኘው ጨዋታ ባለሜዳው ጁቬንቱስ ማሸነፍ ቢችልም ከሜዳው…

በየመን በእስር ቤት በደረሰው የእሳት አደጋ በርካታ ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው አልፏል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን በደረሰው የእስር ቤት ቃጠሎ በርካታ ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው ማለፉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በዛሬው እለት በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ፥ በአደጋው ህይወታቸው ያለፈ ኢትዮጵያውያን…

በትግራይ ክልል 5 ፋብሪካዎች በሙሉ አቅማቸው ስራ ጀምረዋል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ሰብሳቢነት የሚመራው የብሄራዊ ድንገተኛ አደጋ አስተባባሪ ማዕከል የሚኒስትሮች ኮሚቴ ሳምንታዊ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡ በስበሰባው የኮሚቴው አባል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በትግራይ ክልል እና…

አቶ ስብሀት ነጋን ጨምሮ እስር ላይ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች ተገቢ በሆነ መንገድ እየተስተናገዱ ነው – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ጋር በተያያዘ እስር ላይ የሚገኙ ተጠርጣሪዎች ተገቢ በሆነ መንገድ እየተስተናገዱ መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ። ከትግራይ ክልል ሁኔታ ጋር በተገናኘ የታሰሩ ተጠርጣሪዎችን አያያዝ የኢትዮጵያ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአዲሷ የአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአዲሷ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው የሃገራቱን የረጅም ጊዜ ወዳጅነት በማድነቅ፤ በተለይም በትምህርት፣ በጤና እና በደህንነት ጉዳዮች ላይ ያለው…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከዩኒሴፍ የአስቸኳይ ጊዜ ፕሮግራም ፅህፈት ቤት ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከዓለም አቀፉ የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) የአስቸኳይ ጊዜ ፕሮግራም ጽህፈት ቤት ዳይሬክተር ማኑዬል ፎፐንቴን ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ…