Fana: At a Speed of Life!

ስድስተኛው የናይል ተፋሰስ ልማት ፎረም ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት የሚከናወነው ስድስተኛው የናይል ተፋሰስ ልማት ፎረም ዛሬ ተጀመረ፡፡ የፎረሙ ማስጀመሪያ መርሃግብር የተካሄደው ዛሬ ዑጋንዳ ባስተናገደችው በዌቢናር በተደረገው 22ኛው የናይል ቀን ሲከበር ነው፡፡ የውሃ መስኖና…

338 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 338 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ከተማ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

የሲዳማ ክልል ከክልሎችና ከከተማ አስተዳደሮች ከ200 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አሰባሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ይፋዊ የመንግስት ምስረታ ሥነ-ስርአት በሀዋሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የሲዳማ ክልል ይፋዊ የመንግስት ምስረታ ሥነ-ስርአት የፌዴራል እና የክልል የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ነው የተካሄደው፡፡ ዛሬ ይፋዊ የክልል…

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ በአማራ ክልል ለሚገኙ የትምህርት ተቋማት የሚያገለግሉ የትምህርት ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ በአማራ ክልል ለሚገኙ የትምህርት ተቋማት የሚያገለግሉ የትምህርት ቁሳቁሶችን ለአማራ ወጣቶች ማህበር አስረክቧል። የስፖርት ክለቡ የሬዲዮ ክፍል ኃላፊና የህዝብ ግንኙነት ተወካይ አቶ ካሳሁን ደርቤ ሀገር መረጋጋት…

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በአውሮፓ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያውያን የውይይትና የትብብር መድረክ በጀርመን የተሰኘ ማህበር ባዘጋጀውና በበይነመረብ በተካሄደው በዚህ የውይይት መድረክ ላይ በጀርመን፣ በእንግሊዝና በጣሊያን የሚኖሩ 93 ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተሳታፊ ሆነዋል፡፡…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ጋር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈራረመ፡፡   ጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ከመንግስት የጋራ መኖሪያ ቤቶችና ከሪል ስቴት በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ የቤት…

የኦሮሚያ ክልል ወደ ኢንቨስትመንት ለተሸጋገሩ 6 ሺህ አርሶና አርብቶ አደሮች ስልጠና መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ወደ ኢንቨስትመንት ለተሸጋገሩ 6 ሺህ አርሶና አርብቶ አደሮች ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡ 500 የሚሆኑ የጅማ፣ ቡኖ በደሌ እና የኢሉ አባራ ዞን አርሶ እና አርብቶ አደሮች በጅማ ከተማ ስልጠናውን መከታተል ጀምረዋል፡፡…

በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ 51 ሺህ 700 የአሜሪካ ዶላር በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ 51 ሺህ 700 የአሜሪካ ዶላር በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ትናንት የካቲት 12 ቀን 2013 ዓ.ም አንድ የህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ከጅጅጋ ወደ ሱማሌላንድ ሲጓዝ በተደረገ ፍተሻ 51 ሺህ 700…

ምርጫ ቦርድ  ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ  የመራጮች ትምህርት ለመስጠት የዕውቅና ሰርተፊኬት ከተሰጣቸው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር ምክክር እያደረገ ነው፡፡ በመድረኩም እውቅና የተሰጣቸው 65 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት አባላት እና አመራሮች እየተሳተፉ…

አየር መንገዱ 95 ሚሊየን የአበባ ዝንጣፊ ለተለያዩ ሀገራት ማጓጓዙን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 95 ሚሊየን የአበባ ዝንጣፊ ለተለያዩ ሀገራት ማጓጓዙን ገለፀ፡፡   አየር መንገዱ 95 ሚሊየን የአበባ ግንጣይ ወይም ዝንጣፊውን ማጓጓዝ የቻለው በቫላንታይን ወቅት ብቻ መሆኑን አስታውቋል፡፡…