Fana: At a Speed of Life!

ፌዴራል ቴክኒክ እና ሙያ ኢንስቲትዩት ወደ ዩኒቨርስቲ አደገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቴክኒክ እና ሙያ ኢንስቲትዩት ወደ ኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ አደገ፡፡ የኢትዮጵያ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ ግንባታ የመሰረት ድንጋይም በትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ ተቀምጧል፡፡ የመሰረተ…

ኢጋድ በሞቃዲሾ እየታየ ያለው ያለመረጋጋት እንዳሳሰበው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በሞቃዲሾ እየታየ ያለው ያለመረጋጋት እንደሚያሳስበው ገለፀ፡፡   ኢጋድ በሶማሊያ የፖለቲካ መረጋጋት እንዳይፈጠር የሚደረገው ወከባ ተገቢነት የሌለው ነው ሲል ኮንኗል፡፡…

በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ እንዳሳሰባቸው የከተማዋ የምክር ቤት አባላት ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ከተማ የሥራ ዕድል ፈጠራን በአብቁተ የተቀማጭ ገንዘብ ማሳደግ እንደሚገባ የከተማዋ የሥራ ዕድል ፈጠራ አፈፃጸም በምክር ቤት ደረጃ በተገመገመበት ወቅት ተገልጿል፡፡ የሥራ አጥነት ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑንና የሥራ ዕድል ፈጠራ አፈፃጸሙ…

በተከለሰዉ የስፖርት ፖሊሲ ዙሪያ ከዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር ዉይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በስፖርት አለም አቀፍ ተወዳዳሪነትን ለማሳደግ በተከለሰዉ የስፖርት ፖሊሲ ዙሪያ ከዘርፉ ባለድርሻ አካላት ጋር ዉይይት ተካሄደ፡፡   የባህልና ቱሪዝም ሚኒሰቴር ከወጣቶች ስፖርት አካዳሚ፣ ከጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚና ከወጣቶችና ስፖርት…

ኢዜማ የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቱን አስተዋወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/ ፓርቲ የምርጫ መወዳደሪያ ምልክትና መሪ ቃል አስተዋውቋል። ፓርቲው አንደኛ መደበኛ ስብሳባውን ማካሄድ ሲጀምር የመወዳደሪያ ምልክቱ ‘ሚዛን’ መሪ ቃሉም ‘ንቁ ዜጋ ምቹ አገር’ መሆኑን ለአባላቱ…

“የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል የንቅናቄ ኮንፈረንስ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “የሴቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል የንቅናቄ ኮንፈረንስ በድሬዳዋና በደቡብ ክልል የተለያዩ ዞኖች መካሄድ ጀምሯል፡፡ መድረኩ የሴቶችን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ በሚደረገው ጉዞ ውስጥ እንቅፋት የሚሆኑ ችግሮችን…

ሰበታ ከተማ ወልቂጤን 1 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ ድል ቀንቶታል፡፡ 9 ሰአት ላይ በተደረገው ጨዋታ ሰበታ ከተማ ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ፍጹም ገብረማርያም ደግሞ የድል ጎሏን አስቆጥሯል፡፡…

በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር ሀንስ ሄንሪክ ልንድኩዊስት ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በክልሉ የልማት እንቅስቃሴ እና ሰብአዊ ድጋፍ ዙሪያ መክረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም…

በገቢ አሰባሰብ ዙሪያ ልምድ ለመለዋወጥ እና በትብብር ለመስራት ከደቡብ ሱዳን ልዑካን ጋር ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በገቢ አሰባሰብ ዙሪያ ልምድ ለመለዋወጥ እና በትብብር ለመስራት ከደቡብ ሱዳን የሃገር ውስጥ ታክስና ጉምሩክ ልዑካን ጋር ተወያየ፡፡ በገቢዎች ሚኒስቴር የህግ ተገዥነት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ዘመዴ ተፈራ ኢትዮጵያና ሱዳን…

በአማራ ክልል የከንፈር እና የላንቃ መሰንጠቅ ችግር ላለባቸው ሰዎች የነጻ ህክምና መስጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከንፈር እና የላንቃ መሰንጠቅ ችግር ላለባቸው ሕጻናትና አዋቂዎች የነፃ ህክምና መስጠት መጀመሩን የጥበበ ግዮን አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስታውቋል፡፡ በሆስፒታሉ የሕክምና አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዘበናይ ቢተው እንደተናገሩት…