Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ኢጣሊያን አድዋ ላይ እንዴት አሸነፈች? ወታደራዊ ስትራቴጂ

የጦርነት ታሪክ ፀሐፍት በአንድ ነገር ይስማማሉ። አንዲት ሀገር በጦር ሜዳ አሸናፊ የምትሆነው በፍትሃዊ ጦርነት ውስጥ ተሳታፊ ከሆነች ብቻ ነው። ጦርነቱ ፍትሃዊ ካልሆነ ግን መቼም ቢሆን አሸናፊ አትሆንም። ይህን እሳቤ ይዘን ወደ አድዋ ጦርነት ገፊ ምክንያቶች ስናመራ ኢትዮጵያ በዚያ ዘመን የገባችበት…

ጠ/ሚ ዐቢይ 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ወጪ የሚደረግበትን የጅማ – ጭዳ አስፋልት መንገድ ግንባታን አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጅማ ጭዳ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታን አስጀመሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የግንባታ ፕሮጀክቱን የመሰረት ድንጋይ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እንዲሁም ከካቢኔ…

ቻይና መንግስት በትግራይ ክልል የሚያደርገውን እርዳታና መደበኛ ህይወት ወደነበረበት እንዲመለስ የሚያደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ለተጎጂዎች የሚያደርገውን እርዳታና በክልሉ መደበኛ ህይወት ወደነበረበት እንዲመለስ የሚያደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ አስታወቀች፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ዋንግ ዌንቢን ሃገራቸው…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በቀጠናዊ እና ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም ውይይቱም ኢትዮጵያ…

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርና ህዝብ 15 ሚሊየን ብር ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርና ህዝብ ማጠናከሪያ የሚሆን 15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን ያበረከቱት የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ድጋፉ መንግስት በትግራይ ክልል…

በቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ህዝብ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ451 ሚሊየን ዶላር በጀት በስድስት ክልሎች በሚተገበር የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ህዝብን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን በሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት በሚተገበረው…

ኢትዮጵያ በተመድ ሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተመድ ሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ 46ኛው የተመድ ሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ስብሰባ ዛሬ በበይነ መረብ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በስብሰባው ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…

የምክር ቤቱ ግምገማ በየመሥሪያ ቤቶቹ የተካሄዱ ዐበይት ክንውኖች የታየበት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ባለፉት ስድስት ወራት በእያንዳንዱ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤት አማካኝነት የተካሄዱ ዐበይት ክንውኖችን መመልከቱን ገለፁ። አስቻይ ሁኔታዎች፣ ተግዳሮቶች፣…

በመዲናዋ ከመሬት ሊዝ እና ጅምር ግንባታ ጋር በተያያዘ ከ52 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በከተማዋ የባከነ ሀብት እየተመረመረ ገቢ እየተደረገ መሆኑን አስታወቁ፡፡ በዚህም በመዲናዋ ከመሬት ሊዝ እና ጅምር ግንባታ ጋር በተያያዘ ለከተማ አስተዳደሩ እንዲከፈል…

ባለሃብቶች ለተፈናቀሉ እና ዕርዳታ ለሚሹ ወገኖች የጀመሩትን ድጋፍ እንዲያጠናክሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቶች በሃገሪቷ የተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ እና ዕርዳታ ለሚሹ ወገኖች እያደረጉት ያለውን ድጋፍ እንዲያጠናክሩ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ጠየቀ። የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ…