Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት ስድስት ወራት ለ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት በኢትዮጵያ ለ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ዜጎች የስራ እድል መፈጠሩን የስራ ዕድል ፈጠራ ብሄራዊ ምክር ቤት አስታወቀ። የስራ ዕድል ፈጠራ ብሄራዊ ምክር ቤት በጠራው መድረክ ላይ የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽነር አቶ…

የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም ለትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የተለያዩ ድጋፎችን አደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም ለትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የተሽከርካሪ፣ የቢሮ እና የፅህፈት መሳሪያዎች እንዲሁም የተለያዩ መሳሪያዎችን ድጋፍ አደረገ፡፡ የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም እና የገንዘብ ሚኒስቴር ከትግራይ ጊዜያዊ…

የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና የካቲት 29 ቀን ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና የካቲት 29 ቀን እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ከየካቲት 22 እስከ 24 ቀን 2013 ዓ.ም የዲጂታል መታወቂያ ይሰራጫልም ብሏል። የፈተናው ገለጻ የካቲት 26 ቀን ተካሂዶ ፈተናው ከየካቲት 29…

አበበች ጎበና የእናቶችና ህጻናት ሆስፒታል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ትልቁ እና ዘመናዊ የተባለው የእናቶች እና ህፃናት ሆስፒታል ተመረቀ፡፡ ሆስፒታሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ መርቀውታል፡፡ ሆስፒታሉ በ700 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ ሲሆን በውስጡ…

ዶክተር ሊያ ታደሰ የጨንቻ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታልን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስተሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በጋሞ ዞን የጨንቻ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል እየሰጠ የሚገኘውን የጤና አገልግሎት ጎበኙ። በጉብኝቱ ወቅት የሆስፒታሉን በተለይም የእናቶችና ህጻናት፣ የማዋለጃ እና የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት አሰጣጥ…

300 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 300 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ከተማ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከሰሞኑ…

አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ ከግብጽ የውጭ ጉዳይ ረዳት ሚኒስትር ጋር በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብጽ የኢትዮጵያ አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ ከግብጽ የውጭ ጉዳይ ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ሼሪፍ ኢሳ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም አምባሳደር ማርቆስ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የኢትዮጵያን አቋን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል።…

ጁንታው የህወሓት ቡድን በመሰረተ ልማት ላይ ባደረሰው ጉዳት ሃገሪቱ ከአገልግሎት ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ አጥታለች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው የህወሓት ቡድን በፈፀመው የሀገር ክህደት ወንጀል በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በሚገኙ መሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማድረሱ ከአገልግሎት ሊገኝ የሚገባ ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ተቋማቱ እንዲያጡ ማድረጉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዋና አፈ ጉባኤና የብልጽግና ፖርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ከሀላፊነታቸው ተነሱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልፅግና ፖርቲ የክልሉን ዋና አፈ ጉባኤና የብልጽግና ፖርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ታደለ ተረፈ ከሀላፊነት አነሳ። ፓርቲው የግል ፍላጎታቸውን ለማሳካት 'ብልፅግና አሀዳዊ ነው' በሚል የሀሰት ትርክት ከሁለት ቦታ በመርገጥ…

ቋሚ ኮሚቴው የባለስልጣኑን የስድስት ወራት እቅድ አፈፃፀም ገመገመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና፣ አርብቶ አደርና አየር ንብረት ለውጥ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣንን የ2013 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት እቅድ አፈፃፀም ገምግሟል፡፡ አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ከማድረግ አንጻር የቡና ጣዕም ውድድር በሃገሪቱ…