Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጁ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ፅህፈት አገልግሎት የሚሰጡ መስለው የተለያዩ ሀሰተኛ ሰነዶችን ሲያዘጋጁ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ፖሊስ ከህብረተሰቡ የደረሰውን መረጃ…

የተመድ የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቀጠናዊ ዳይሬክተር አሁና ኢዚያኮንዋ መቐለ ገብተዋል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም የአፍሪካ ቀጠናዊ ዳይሬክተር አሁና ኢዚያኮንዋ መቐለ ገብተዋል። ዳይሬክተሯ መቐለ የገቡት በትግራይ ክልል የተካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ ተከትሎ በመንግስት እየተካሄደ ያለውን የመልሶ ግንባታ ለመደገፍ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከፊንላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የአውሮፓ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ፔካ ሃቪስቶ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ወቅት አቶ ደመቀ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው የመልሶ ማቋቋምና…

በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ያተኮረ የኢትዮ ህንድ የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትኩረቱን በኢትዮጵያ በሚገኙ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ያደረገ የኢትዮ ህንድ የቢዝነስ ፎረም በህንድ ኒው ደልሂ ተካሄደ፡፡ ፎረሙን በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከህንዱ የመጽሄት አታሚ ኩባንያ ጋር በጋራ ያዘጋጁት ሲሆን፥ በፋርማሲዩቲካልስ፣…

የ”ቱባ ወግ የአድዋ ድል ተምሳሌት” የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ125ኛው የአድዋ ድል በዓል አከባበር አንድ አካል የሆነው “የአድዋ ድል ተምሳሌትነት” በሚል ርዕስ የታሪክ ምሁራንና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች የተገኙበት ውይይት ተካሄደ፡፡ ውይይቱ “ቱባ ወግ” በሚል በታሪክ እና በሀገር በቀል ዕውቀቶች ዙሪያ…

ኢትዮጵያና ህንድ በከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ ያላቸዉን ትብብር ወደተሻለ ደረጃ ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያና ህንድ በከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ ያላቸዉን ትብብር ወደተሻለ ደረጃ ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደርን በጽ/ቤታቸዉ ተቀብለዉ…

በዘንድሮው አመት 60 ሺህ ሄክታር ቡና ለመጎንደል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን ከግብርና ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማትና ከጅማ ዞን አመራሮች ጋር በጅማ ዞን የቡና ጉንደላ ስራን ጎበኙ። የግብርና ሚኒስትሩ የቡናን ምርታማነት ለመጨመር ያረጀ ቡናን መጎንደል እና ነቅሎ በምትኩ አዳዲስ የቡና ችግኞች…

ም/ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አና ሊንዴ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አና ሊንዴ ጋር በስልክ ተወያዩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ በትግራይ ክልል የተካሄደው የህግ ማስከበር ስራ በስኬት መጠናቀቁን አስረድተዋል።…

የአውሮፓ ህብረት በትግራይ ክልል ያለውን ተጨባጭ ዕውነታ ያልተረዳ መረጃ ማውጣቱ አግባብነት የሌለው መሆኑንን መንግስት ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በትግራይ ክልል እየቀረበ ያለውን የሰብአዊ ድጋፍ ከግንዛቤ ያላስገባ እና ተጨባጭ ዕውነታን ያልተረዳ መረጃ ማውጣቱ አግባብነት የሌለው መሆኑን መንግስት ገለጸ። ህብረቱ ያወጣው መረጃ መንግስት በክልሉ እያቀረበ ያለውን የሰብአዊ…

በአዲስ አበባ ከተማ የተገነባውና በሀገሪቱ የመጀመሪያው ዘመናዊ የእናቶችና ህፃናት ሆስፒታል ግንባታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተገነባው በሀገሪቱ የመጀመሪያው ትልቁና ዘመናዊ የእናቶችና ህፃናት ሆስፒታል ግንባታ ተጠናቀቀ ። ሆስፒታሉ በ20 ሺህ ካሬ ላይ ያረፈ ሲሆን ከ400 በላይ ተኝቶ መታከሚያ አልጋዎች ያሉትና 100 የልህቀት…