Fana: At a Speed of Life!

ሱዳን የቀድሞውን ምክትል ፕሬዚዳንት በቁጥጥር ስር አዋለች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር ምክትል ሃሳቦ ሃመድ አብደራህማን በቁጥጥር ስር አዋለች፡፡ የሃገሪቱ ባለስልጣናት ከሰሞኑ በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ከተከሰተውና እየተባባሰ ከመጣው ህዝባዊ ተቃውሞ ጋር በተያያዘ እጃቸው አለበት…

አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከቱርክ አምባሳደር ያፕራክ አልፕ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሃገራቱ መካከል ያለው ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዲሁም በባለብዙ ወገን በብዙ አጀንዳዎች ላይ…

ፖሊስ በእነ ስብሃት ነጋ መዝገብ 113 የምስክርና በርካታ ማስረጃ መሰብሰቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖሊስ በእነ ስብሃት ነጋ መዝገብ 113 የምስክርና በርካታ ማስረጃ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ እነ ስብሃት ነጋ ዛሬ ለሶስተኛ ጊዜ በፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ቀርበዋል፡፡ በዚህ ወቅትም ፍርድ ቤቱ የእነ ስብሃት ነጋ፣…

በመዲናዋ ለህብረተሰቡ እለታዊ የገበያ ዋጋ መረጃ የሚሰጥ አዲስ ድረ-ገፅ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለህብረተሰቡ እለታዊ የገበያ ዋጋ መረጃ የሚሰጥ አዲስ ድረ ገፅ ይፋ ሆነ። የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልፈታ የሱፍ እንደገለፁት በከተማዋ ያሉ የገበያ ማዕከላትን በማስተሳሰር በተለይ ሸማቹ ማህበረሰብ ቀጥታ በተንቀሳቃሽ…

የቶኪዮ ኦሊምፒክ ሃላፊ ዮሺሮ ሞሪ ከሃላፊነት ለቀቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቶኪዮ ኦሊምፒክ ሃላፊ ዮሺሮ ሞሪ ከሃላፊነት ለቀቁ፡፡ ሃላፊው ከዚህ በፊት”ሴቶች ብዙ ያወራሉ” በማለት ሴቶችን ባልተገባ መልኩ መግለጻቸው ይታወሳል፡፡ የ83 አመቱ አዛውንት “ሴት የቦርድ ሃላፊዎች ያሉበት ስብሰባ ብዙ ጊዜ ይወስዳል”…

ካናል ፕላስ በኢትዮጵያ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳዩ ሳተላይት ቴሌቪዥን ቻናል ካናል ፕላስ በኢትዮጵያ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው፡፡ ካናል ፕላስ በቅርቡ በኢትዮጵያ በተለያዩ የቴሌቪዥን ቻናሎች ለተጠቃሚዎች አገልግሎት መስጠት ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል፡፡ ለዚህ ይረዳው ዘንድም…

የሲሚንቶ አቅርቦትና ፍላጎትን ለማሟላት ለአምራቾች የተለያዩ የድጋፍ ማዕቀፎች ተዘጋጅተዋል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲሚንቶ አቅርቦትና ፍላጎትን ለማሟላት ለሲሚንቶ አምራች ኢንዱስትሪዎች የምርት መጠናቸውን እንዲጨምሩ የውጭ ምንዛሬ የቅድሚያ ቅድሚያ እንዲያገኙ በማድረግ እና የድጋፍ ማዕቀፎችን በማዘጋጀት እየተሰራ ነው ተባለ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ…

ኢትዮጵያ እና ቡሩንዲ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቡሩንዲ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በቡሩንዱ የሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ በቆይታቸው ከቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ ጋር…

በኢትዮጵያ በተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ዙሪያ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ትክክለኛ መረጃ ማድረስን ዓላማ ያደረገ የትዊተር ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ዙሪያ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ትክክለኛ መረጃ ማድረስን ዓላማ ያደረገ ሁለተኛ ዙር የትዊተር ዘመቻ ተደረገ፡፡ ዘመቻው “ሕወሓት መንስኤ ነው” (#TPLFisTheCause) እና “ዶክተር ዐቢይ ህወሓት…

የኢትዮ ጂቡቲ የቱሪዝም ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ጂቡቲ የቱሪዝም ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው ኢትዮጵያና ጂቡቲ ጥብቅ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ትስስር ያላቸው ሀገራት መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ በዘርፉ የሃገራቱን ግንኙነት…