Fana: At a Speed of Life!

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አፈጻጸም 78 ነጥብ 3 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አፈጻጸም 78 ነጥብ 3 መድረሱን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ ባለፉት ስድስት ወራት ያከናወናቸውን ተግባራትንና የህዳሴ ግድቡን የግንባታ ሂደት በተመለከተ መግለጫ የሰጡት የውሃ፣ መስኖና…

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እና የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ አጋርነታቸውን ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እና የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ትብብርና አጋርነታቸውን ለማጠናከር መከሩ፡፡ በሚኒስቴር መስሪያቤቱ በተካሄደው የሁለትዮሽ ምክክር የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ የኮሪያ…

ሐድያ ሆሳዕና የዕግድ ውሳኔ ተላለፈበት

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐድያ ሆሳዕና የእግር ኳስ ክለብ ከዚህ በፊት የተወሰነበትን ውሳኔ ተግባራዊ ባለማድረጉ ምክንያት የዕግድ ውሳኔ ማስተላለፉን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። የሐድያ ሆሳዕና ተጫዋች የሆነው አብዱልሰሚድ አሊ ደሞዝ አልተከፈለኝም በማለት…

አዲስ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተመዝጋቢ ቁጥር ከባለፉት አስር ዓመታት አንጻር በዓመት የተመዘገበው ቁጥር በ500 ፐርሰንት እንደሚበልጥ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተመዝጋቢ ቁጥር ከባለፉት አስር ዓመታት አንጻር በዓመት የተመዘገበው ቁጥር በ500 ፐርሰንት እንደሚበልጥ ተገለጸ፡፡ አዲሱ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 1113/2013 ከወጣ እና ምዝገባ ከተጀመረ ጀምሮ…

ከትግራይ ክልል ወደ ሱዳን የተሰደዱ 60 ሺህ ዜጎችን ለመመለስ እየተሰራ ነው

የአዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትግራይ ወደ ሱዳን የተሰደዱ 60 ሺህ ዜጎችን ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ጉዳዮች ኤጀንሲ ዳይሬክተር ጄኔራል ተስፋሁን ጎበዛይ ገለፁ። ዜጎቹን ለመመለስ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከተባበሩት መንግስታት የስደተኞች…

ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የጉዞ እና ቱሪዝም ምክር ቤት የጉዞ ደህንነት ማረጋገጫ ዕቀውቅና አገኘች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የጉዞ እና ቱሪዝም ምክር ቤት የጉዞ ደህንነት ማረጋገጫ ዕቀውቅና አገኘች፡፡ የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስት ዶክተር ሂሩታ ካሳው ጉዳዩን አስመልከተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የኮሮና…

በበጀት አመቱ ስድስት ወራት ከወጪ ንግድ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በበጀት አመቱ ግማሽ አመት ከወጪ ንግድ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን አስታወቀ፡፡ በስድስት ወራት ውስጥ 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር ከወጪ ንግድ ለማግኘት ታቅዶ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር መገኘቱን የንግድና…

የሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያውን ውጤታማነት የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲቲዩት እንዲከታተል ስምምነት ላይ ተደረሰ

የአዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ ሪፎርም ሂደቱን በብቃት ለመከታተልና ውጤቱን ለመገምገም የሚያስችል የትብብር የመግባቢያ ሰነድ የገንዘብ ሚኒስቴር እና የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲቲዩት ጋር ተፈራረሙ፡፡ በስምምነቱ መሰረት የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲቲዩት የሀገር…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር የ6 ወራት የስራ አፈፃፀሙን እየገመገመ ነው

የአዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀሙን እየገመገመ ይገኛል። በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች እየተሳተፉ ነው። በግምገማው በተያዘው…

የሀላባ እና ካፋ ዞን ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የሀላባ ዞን ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያላቸውን ድጋፍ በሰልፍ ገለፁ፡፡ ነዋሪዎቹ ጁንታውን የማፍረሱ ድል የጋራ ጥረት ውጤት ነው ብለዋል። አደናጋሪ አሉባልታዎችን በማክሸፍ ለለውጡ ዘላቂነት እንተጋለን፤ ለውጡን…