አሜሪካ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን የለውጥ ሂደት እና ሀገራዊውን ምርጫ ትደግፋለች – የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
				አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አሜሪካ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን የለውጥ ሂደት እና ቀጣዩን ምርጫ እንደምትደግፍ አስታወቁ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡…			
				 
			