Fana: At a Speed of Life!

ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ከሩሲያ የቢዝነስ ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ከሩሲያ የቢዝነስ ልዑካን ጋር ተወያዩ። የልዑካን ቡድኑ በግንባታ፣ በኢንዱስትሪ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂና በሌሎችም ዘርፎች የተሰማሩ ኩባንያዎችን ያቀፈ የኢንቨስትመንት ቡድን ሲሆን…

በካናዳ የነጭ የበላይነት አቀንቃኝ የሆነው ፕራውድ ቦይን ጨምሮ 13 ቡድኖች በሽብርተኝነት ተፈረጁ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ካናዳ የነጭ የበላይነት የሚያቀነቅነውን ፕራውድ ቦይን በሽብርተኝነት ፈረጀች። ካናዳ ይህን ቡድን ጨምራ አራት የቀኝ አክራሪ ቡድኖችን በሽብርተኝነት መፈረጇን በዛሬው ዕለት አስታውቃለች። በዚህም አቶምዋፈን ዲቪዥን ፣ ቤዝ ፣ የሩሲያ ኢምፔሪያል…

የዶክተር አምባቸው መኮንን ፋውንዴሽን ምስረታ ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዶክተር አምባቸው መኮንን ፋውንዴሽን ምስረታ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት በዛሬው እለት ይፋ ተደርጓል። ፋውንዴሽኑ በትምህርት፣ በጤና ፣ በአረንጓዴ ልማት ከሚሰራቸው ስራዎች በተጨማሪ እውነትንና ሀቀኝነትን ይዞ የሃገርን…

በካናዳ የነጭ የበላይነት አቀንቃኝ የሆነው ፕራውድ ቦይን ጨምሮ 13 ቡድኖች በሽብርተኝነት ተፈረጁ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ካናዳ የነጭ የበላይነት የሚያቀነቅነውን ፕራውድ ቦይን በሽብርተኝነት ፈረጀች። ካናዳ ይህን ቡድን ጨምራ አራት የቀኝ አክራሪ ቡድኖችን በሽብርተኝነት መፈረጇን በዛሬው ዕለት አስታውቃለች። በዚህም አቶምዋፈን ዲቪዥን ፣ ቤዝ ፣ የሩሲያ ኢፔሪያል…

ተጨማሪ 547 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 182 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለ5 ሺህ 632 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 547 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 139 ሺህ 408 ደርሷል። በሌላ በኩል…

አቶ ደመቀ ለአፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ገለፃ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለአፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል።   ሚኒስትሩ የአፍሪካ ህብረት በበይነ መረብ ባዘጋጀው 38ኛው የዋና ስራ…

በአዲስ አበባ በሚገኘው የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ኤምባሲ ላይ የሽብር ጥቃት ሊፈጽሙ የነበሩ 15 የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ኤምባሲ ላይ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 15 የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ። ከውጭ የሽብር ቡድን አባላት ተልዕኮ በመቀበል አዲስ አበባ በሚገኘው የተባበሩት…

በሁለት ዙር 360 ሺህ ሄክታር መሬት የስንዴ ማሳ በመስኖ እየለማ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው አመት በሁለት ዙር 360 ሺህ ሄክታር መሬት የስንዴ ማሳን በመስኖ የማልማት ስራ መጀመሩን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትር ዲኤታው አቶ ሳኒ ረዲ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ ከ144 ሺህ በላይ…

ጠ/ሚ ዐቢይና የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ዙሪያ መከሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ  ከፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኤማኑኤል ማክሮን ጋር በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ዙሪያ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፕሬዚዳንት ኤማኑኤል ማክሮን ጋር በኢትዮጵያ እና በፈረንሳይ መካከል ስላለው የተጠናከረ ትብብር፣…

ፓን-አፍሪካኒዝምን መሰረት በማድረግ የአፍሪካን የጋራ እሴቶች ለማበልፀግ ተዘጋጅቻለሁ- ፕሮፌሰር ሂሩት

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ህብረቱ ኮሚሽነርነት ከተመረጡ ፓን-አፍሪካኒዝምን መሰረት በማድረግ በዘርፉ አፍሪካዊነትን የሚያጎለብቱ ስኬታማ ስራዎች ለማከናወን መዘጋጀታቸውን ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም ገለጹ። አምስት የአፍሪካ ሀገራት ለአፍሪካ ኅብረት…