Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ በነገው ዕለት መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 10ኛ መደበኛ  ስብሰባው ነገ ይካሄዳል፡፡ ምክር ቤቱ  በጠቅላይ ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ  በሚያካሄደው መደበኛ ስብሰባው  በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል። በዚህም…

የትግራይ ክልልን ጨምሮ የሰብአዊ ድጋፍ በሚያስፈልጋቸው አካባቢዎች እየተሰራ ያለው ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልልን ጨምሮ የሰብአዊ ድጋፍ በሚያስፈልጋቸው አካባቢዎች እየተሰራ ያለው ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ። የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ ሰጭ የሚኒስትሮች ኮሚቴ እየተከታተለው የሚገኘውን…

ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በስደተኞች ጉዳይ ላይ አዳዲስ መመሪያዎችን አሳለፉ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በስደተኞች ጉዳይ ላይ አዳዲስ ውሳኔዎችን አሳልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንታዊ ትዕዛዝ በመፈረም ያሳለፉት ውሳኔ በቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ሲሰራበት የቆየውን ህግ የሚሽር ነው ተብሏል፡፡ በዚህም…

ለግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኃይል ለማቅረብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ለግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ የተለያዩ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ለምርቃት ዝግጁ ለሆነው ለቡሬ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤሌክትሪክ ኃይል…

ባለፉት ስድስት ወራት ከ143 ቢሊየን ብር በላይ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ እና ወደ ፊት የሚገባ ብድርና እርዳታ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከ143 ቢሊየን ብር በላይ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ እና ወደ ፊት የሚገባ ብድርና እርዳታ መገኘቱን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ኢትዮጵያ ከሁለት ዋና ዋና ምንጮች የውጭ ብድርና እርዳታ ለልማት ፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ…

ኢራን በቀጣዮቹ ሳምንታት የኮቪድ19 ክትባት መስጠት ልትጀምር ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራኑ ፕሬዚዳንት ሃሰን ሮሃኒ ሃገራቸው በቀጣዮቹ ሳምንታት የኮቪድ19 ክትባት መስጠት እንደምትጀምር አስታወቁ፡፡ ክትባቱ ከፐርሺያኖቹ አዲስ አመት መባቻ ቀደም ብሎ እንደሚጀምርም ገልጸዋል፡፡ በክትባት ዘመቻውም የህክምና ባለሙያዎችና ከፍተኛ…

ብልፅግና ፓርቲ እና የሩሲያው ዩናይትድ ሩሲያ ፓርቲ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ከሩሲያው ዩናይትድ ሩሲያ ፓርቲ ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ አብሮ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ለዘመናት የዘለቀውን ጥብቅ ወዳጅነት ከግንዛቤ ውስጥ ያስገባ እና በፓርቲ ደረጃ…

በቀን ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ሊትር የምግብ ዘይት የሚያመርተው ፋብሪካ በመጪው እሁድ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ከተማ የሚገኘው በቀን ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር በላይ የተጣራ የምግብ ዘይት ማምረት የሚችለው የፌቤላ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በመጪው እሁድ ተመርቆ ምርቱን ለሀገር ውስጥ ገበያ ለማቅረብ መዘጋጀቱ ተገለፀ። ፋብሪካው 30…

በመቐለ ከተማ ትምህርት የካቲት 1 ቀን ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በተካሄደው ህግን  የማስከበር እርምጃ እና በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በመቐለ ከተማ ተቋርጦ የነበረው ትምህርት የካቲት 1 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጀመር የከተማዋ ከንቲባ አስታወቁ። በከተማዋ ትምህርት መጀመሪያ በኮሮና ምክንያት በኋላም…

ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ብልጽግና ፓርቲና መንግስት በቀጣይ ስራዎቻቸውን የበለጠ እንዲሰሩ ያነሳሳ ነው – አቶ ሽመልስ…

አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተደረገው የድጋፍ ሰልፍ ብልጽግና ፓርቲና መንግስት በቀጣይ ስራዎቻቸውን የበለጠ እንዲሰሩ ያነሳሳ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በኦሮሚያ ክልል…