ሀገር አቀፍ የ“እንድናገለግልዎ ማስክ ያድርጉ” ንቅናቄ በትምህርት ቤቶች በይፋ ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዳይቋረጥ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛዬን እጠቀማለሁ" በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ የ“እንድናገለግልዎ ማስክ ያድርጉ” ንቅናቄ በትምህርት ቤቶች በይፋ ተጀምሯል።
ንቅናቄውን የትምህርት ሚኒስቴር ከጤና ሚኒስቴር፣ ከህብረተሰብ…