የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 555 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 507 ሰዎች ሰዎች ደግሞ አገግመዋል Tibebu Kebede Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 951 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 555 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ባወጣው እለታዊ መግለጫ 507 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን ይህን ተከትሎም 118 ሺህ 513…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ወለጋ ዞን የባቦ ገምቤል ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን ተቃወሙ Tibebu Kebede Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን የባቦ ገምቤል ወረዳ ነዋሪዎች ኦነግ ሸኔን አወገዙ። በባቦ ገምቤል ወረዳ የአምባሎ ዲላ ነዋሪዎች ቡድኑን በመቃወም ሰልፍ አካሂደዋል። በሰልፉም የኦነግ ሸኔን የጥፋት ድርጊት እንቃወማለን ብለዋል። ሰልፈኞቹ ኦነግ ሸኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀርመን በኢትዮጵያ እየተካሄደ ላለው ሪፎርም ስኬታማነት ድጋፍ ታደርጋለች – በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር Tibebu Kebede Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፈን ሁር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅት ሃገራት የቆየ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና የፓርላሜታዊ ዲፕሎማሲ ግንኙነት እንዳላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤጀንሲው መቐለ ቅርንጫፍ ለ47 ጤና ተቋማት መድሀኒትና የህክምና ግብዓቶችን አሰራጨ Tibebu Kebede Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ በትግራይ ክልል ለሚገኙ 47 ጤና ተቋማት 18 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የመደበኛ እና የጤና ፕሮግራም መድሀኒትና የህክምና ግብዓቶችን በቀጥታ በማድረስ ማሰራጨቱ ተገለጸ። ቅርንጫፉ ለ21…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ ግንባሮች ዘገባ ላደረሱ ጋዜጠኞች እውቅና ተሰጠ Tibebu Kebede Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕግ ማስከበር ዘመቻው በተለያዩ ግንባሮች ዘገባ ላደረሱ ጋዜጠኞች እውቅና ተሰጠ፡፡ ለጋዜጠኞቹ እውቅና የመስጠት መርሐ ግብሩ በአዲስ አበባ ኢሊሌ ሆቴል ተካሄዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የመከላከያ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ፍስሐ ወልደሰንበት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሚኒክ ራብ በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ነው Tibebu Kebede Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶሚኒክ ራብ በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በዛሬው እለት ከፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋር በመሆን እንግሊዝ በትምህርት ዘርፉ ድጋፍ ከምታደርግባቸው ፕሮጀክቶች መካከል በምስራቅ ጮራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለሰላም እና ብሔራዊ መግባባት ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጠ Tibebu Kebede Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስቴር አስተባባሪነት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ለሰላም እና ብሔራዊ መግባባት መሠረት ናቸው ባሏቸው ጉዳዮች ያደረጉትን ውይይት አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በተያዘው ዓመት የሚደረገው 6ኛ ሀገራዊ ምርጫ ፍጹም…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀሎችን ለመመርመርና ለማስቀጣት የሚያስችል የአሰራር ስርዓት ሰነድ ተዘጋጀ Tibebu Kebede Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀሎችን ለመመርመርና ለማስቀጣት የሚያስችል የአሰራር ስርዓት ሰነድ ተዘጋጅቶ በሲቪ ፖል የምስራቅ አፍሪካ፣ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ እንዲሁም በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን መካከል ርክክብ መደረጉን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ…
ቴክ በኮፍያ እና በሴቶች የእጅ ቦርሳ ላይ በፀሀይ ሀይል የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጨት የቻለው ኢትዮጵያዊ ወጣት Tibebu Kebede Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደረሰ ቱቻ የተባለው ወጣት በሚለበሱ ነገሮች ላይ ከሚሰበሰብ የፀሀይ ሀይል በአካባቢው ያለውን የአሌክትሪክ ሀይል ችግር ለመቅረፍ ጥረት አድርጓል። ወጣቱ በሰራው ድንቅ የቴክኖሎጂ ስራ በኮፍያ እና የእጅ ቦርሳ ላይ የፀሀይ ሀይል በመሰብሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጋምቤላ ከተማ ያስገነቡትን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስመረቁ Tibebu Kebede Jan 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ካስገነባቸው 20 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች 11ኛውን በጋምቤላ ክልል አስመረቀ፡፡ ጽህፈት ቤቱ በጋምቤላ ክልል ጋምቤላ ከተማ ቀበሌ 05 በ13 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ያስገነባውን ብርሃን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት…