Fana: At a Speed of Life!

የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና የመድሃኒት አቅርቦት ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት አሰራሩን ማሻሻል ይገባል – ዶክተር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃገር አቀፍ ደረጀ ወጥ ያልሆነውን የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና የመድሃኒት አቅርቦት ችግር በዘላቂነት ለመፍታት አሰራሩን ማሻሻል እንደሚገባ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ፡፡ የጤና ሚኒስቴር የ6 ወር የስራ እቅድ አፈጻጸም…

የምክንያታዊ ወጣቶች የውይይትና የሙግት መድረክ በደቡብ ክልል እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምክንያታዊ ወጣቶች የውይይትና የሙግት መድረክ በደቡብ ክልል በሚገኙ የዞን ከተሞች መካሄድ ጀመረ፡፡ ለሁለት ቀናት የሚቆየው መድረክ በክልሉ በሚገኙ ስድስት ከተሞች እየተካሄደ መሆኑን የክልሉ ብልፅግና ወጣቶች ሊግ ጽህፈት ቤት አስታውቋል።…

በዳያስፖራው 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ወደ ሀገር ቤት መላኩ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ማኔጅመንት የ2013 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸሙን ገምግሟል። በግምገማ መድረኩ ላይ የኤጀንሲው ያለፉት ስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸም ዝርዝር ሪፖርት በዕቅድና በጀት ክፍል ቀርቧል። በዚህም መሰረት…

ቦርዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ የምርጫ መወዳደሪያ ምልክታቸውን እንዲወስዱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዩ ምርጫ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ ተገኝተው በምርጫ የመወዳደሪያ ምልክታቸውን አንዲወስዱ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ጥሪ አቀረበ። የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክት መረጣ ትናንት የተጀመረ ሲሆን እስከ ጥር 24 ቀን…

ሁሉን አቀፍ ሀገራዊ ምክክር ለማድረግ ዝግጅት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይንድ ኢትዮጵያ የተባለ የሰባት ተቋማት ስብስብ በኢትዮጵያ ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠር ሁሉን አቀፍ ሀገራዊ ምክክር ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታውቋል። የማይንድ ኢትዮጵያ አባልና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የቀድሞ…

ኤለን መስክ ካርበንን ማከማቸት የሚያስችል ቴክኖሎጂ ላቀረበ 100 ሚሊየን ዶላር ሽልማት አዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ አሜሪካዊው ቢሊየነር ኤለን መስክ ካርበንን በማከማቸት ወይም በመያዝ የከባቢ አየር ጉዳትን መቀነስ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ላቀረበ 100 ሚሊየን ዶላር ሽልማት አዘጋጀ። የስፔስ ኤክስ እና በፀሀይ ሀይል የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች አምራች ኩባንያ…

የለገዳዲ ክፍል ሁለት የውሃ ፕሮጀክት ከቀጣይ አመት ጥቅምት ወር  ጀምሮ የመጠጥ ውሃ ስርጭት እንዲጀምር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የለገዳዲ ምዕራፍ ሁለት የከርሰ ምድር ውሃ ልማት ፕሮጀክት ከቀጣይ አመት ጥቅምት ወር ጀምሮ የመጠጥ ውሃ ስርጭት አገልግሎት  እንዲጀምር በትኩረት እየተሠራ እንደሚገኝ ተገለፀ ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይሮ አዳነች አቤቤ፣…

ባለፉት ስድስት ወራት 135 አዳዲስ ከተሞችና የገጠር ቀበሌዎች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆነዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 135 አዳዲስ ከተሞችና የገጠር ቀበሌዎች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኤሌክትሪክ አገልግሎትን ተደራሽነት ከማረጋገጥ አኳያ በመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት 142 ሺህ 11…

አቶ ተወልደ  ለአፍሪካ አህጉር ነፃ የንግድ ቀጠና ስኬት ላበረከቱት አስተዋፅኦ ሽልማት ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም ለአፍሪካ አህጉር ነፃ የንግድ ቀጠና ስኬት ላበረከቱት አስተዋፅኦ ሽልማት ተበረከተላቸው። አቶ ተወልደ ሽልማቱን በኤኢ የንግድ ግሩፕ እና አፍሪካ ህብረት ኮሚሽን በተዘጋጀ ስነስርአት…

የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያስገነባቸውን ትምህርት ቤቶች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዞን ያስገነባቸውን ሁለት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አስመረቀ፡፡ በምረቃው ስነ ስርአት ላይ ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያችውን ጨምሮ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ…