Fana: At a Speed of Life!

ሳዑዲ ዓረቢያ የየብስና የባሕር ድንበሯን ለኳታር ክፍት እንደምታደርግ ኩዌት አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ የየብስና የባሕር ድንበሯን ለኳታር ክፍት እንደምታደርግ ኩዌት አስታወቀች፡፡ የሃገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አህመድ ናስር አል ሳባህ ሳዑዲ በቅርቡ ድንበሯን ለኳታር ትከፍታለች ብለዋል፡፡ ሳዑዲ ዓረቢያ፣ የተባበሩት ኢሚሬትስ፣…

የመገናኛ ውሀ ልማት – ቦሌ ወረዳ 17 ጤና ጣቢያ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በተያዘው በጀት ዓመት ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ውሀ ልማት - ቦሌ ወረዳ 17 ጤና ጣቢያ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በተያዘው በጀት ዓመት ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ይህ የመንገድ ፕሮጀክት ቀደም ሲል 800 ሜትር የሚሆነው…

530 ሺህ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የኮሪያ ዓለምአቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችል የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ድጋፍ አደረጉ። 530 ሺህ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ለመከላከያ…

ጠ/ሚ ዐቢይን ጨምሮ አራት ኢትዮጵያውያን ከ100 የአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ውስጥ ተካተቱ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኒው አፍሪካ መፅሄት በፈረንጆቹ 2020 በአፍሪካ 100 ተፅዕኖ ፈጣሪዎችን ይፋ አድርጓል። መፅህሄቱ ይፋ ባደረገው የ2020 የአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ውስጥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ…

ለጊቤ ወንዝ – ጅማ መንገድ ከባድ ጥገና እየተደረገለት ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰትን በማስተናገድና በአገልግሎት ብዛት ለጉዳት የተዳረገው የጊቤ ወንዝ - ጅማ መንገድ ከባድ ጥገና እየተደረገለት ነው። 167 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የጊቤ ወንዝ - ጅማ መንገድ በኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በጅማ…

ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ በጁባላንድ ኮሪደር በጋራ መስራት በሚቻልበት አግባብ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ በሚዋሰኑበት ድንበር በጁባላንድ ኮሪደር በጋራ መስራት በሚቻልበት አግባብ ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይቱ በቀጠናው ስላለው ወቅታዊ የጠላት እንቅስቃሴ የመከሩ ሲሆን በቀጠናው በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ደርሰዋል፡፡…

በእንግሊዝ አዲስ የእንቅስቃሴ ገደብ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ከአዲሱ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ጋር በተያያዘ አዲስ የእንቅስቃሴ ገደብ ይፋ አደረጉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይፋ ያደረጉት የእንቅስቃሴ ገደብ በመላ ሃገሪቱ የሚተገበር ነው ተብሏል። ይህን ተከትሎም…

ጡት ለማጥባት ምቹ የሆኑ ጤና ተቋማት ዕውቅና ተሰጣቸው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተተገበረ ባለው ጤና ተቋማትን ለጡት ማጥባት ምቹ የማድረግ ኢንሼቲቭ ጥሩ አፈፃፀም ላሳዩ 14 የጤና ተቋማት ዕውቅና ተሰጠ። በዕውቅና አሰጣጥ ስነስርዓቱ ላይ የተገኙት የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ "ስርዓተ…

የተሰነደው 23 ነጥብ 8 ቢሊየን ወደ ገንዘብ እንዲቀየር ኮሚቴው አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በሰነድ ብቻ ያስቀመጠው 23 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር፤ ወደ ገንዘብ እንዲቀየር የገቢ፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱን የሥራ እንቅስቃሴ በአካል…

ተጨማሪ 297 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ2 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ4 ሺህ 157 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 297 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮናቫይረስ ሳቢያ የ2 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በአጠቃላይ በቫይረሱ ለህልፈት የተዳረጉ…