የ40 /60 የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ ቢወጣላቸውም ቤት ሳይረከቡ ሁለት አመት እንደሞላቸው ቅሬታ አቅራቢዎች ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ40 /60 የጋራ መኖሪያ ቤት እጣ ወጥቶላቸው ቤቱን ሳይረከቡ ሁለት አመት እንደሞላቸው ቅሬታ አቅራቢዎች ተናገሩ።
ወደ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቅሬታ ይዘው ከቀረቡት ውስጥ የ2011 ዓ.ም የቱሪስት እና ሰሚት የጋራ መኖሪያ ቤት ሳይት እጣ…