Fana: At a Speed of Life!

በሶማሊያ ከረጅም ዓመታት በኋላ ተመልካቾች የተገኙበት የእግር ኳስ ውድድር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሶማሊያ ከረጅም ዓመታት በኋላ በርካታ ተመልካቾች የተገኙበት የእግር ኳስ ውድድር እያካሄደች ነው። የሶማሊያ ክልሎች የእግር ኳስ ውድድር በሞቃዲሾ እየተካሄደ ይገኛል። የሶማሊያ ክልሎችን የወከሉ የእግር ኳስ ቡድኖች እደረጉት በሚገኘው ጨዋታዎች…

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የተቋቋመው ግብረ ኃይል የመተከል ዞንን የፀጥታ ማስከበር ስራ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተቋቋመው ግብረ ኃይል የመተከል ዞንን የፀጥታ ማስከበር ስራ መረከቡን ሌፍተናል ጀኔራል አስራት ዴኔሮ አስታወቁ። በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተቋቋመውና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች…

ከ32 ሚሊየን በላይ ዜጎች የጤና መድህን ሽፋን ተጠቃሚ ሆነዋል – ዶክተር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ32 ሚሊየን በላይ ዜጎች የጤና መድህን ሽፋን ተጠቃሚ መሆናቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደስ ገለፁ። በአማራ ክልል የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከልና የጤና መድህን ተደራሽነትን ለማረጋገጥ  የንቅናቄ ዘመቻ ወይይት እየተካሄደ ነው።…

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ ከኮሪያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከኮሪያ አምባሳደር ካንግ ሲኦኪ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው በኢትዮጵያ ያሉ የኮሪያ ባለሃብቶችን ማቆየት በሚቻልበት አግባብ ላይ መወያየታቸውን በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ…

በ10 ዓመቱ የልማት ዕቅድ ዙሪያ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቅርቡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት በፀደቀው የ10 ዓመት የልማት ዕቅድ ዙሪያ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ የፕላንና እና ልማት ኮሚሽነር ዶክተር ፍፁም አሰፋ…