የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን በንፁሃን ላይ በተፈፀመ ጥቃት የሰዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Dec 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን በንፁሃን ላይ በተፈፀመ ጥቃት የሰዎች ህይወት ማለፉን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሃላፈ አቶ መለሰ በየነ አስታወቁ። በተፈፀመው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ህይወታቸው ካለፈው ባሻገር የአካል ጉዳት እና የንብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲያካሂድ የቆየው ብሄራዊ የማህበረሰብ ተኮር የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ Tibebu Kebede Dec 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ለሶስት ተከታታይ ቀናት በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲያካሂድ የቆየው ብሄራዊ የማህበረሰብ ተኮር የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ። በማጠቃለያ ፕሮግራሙ ላይ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካልሚል እንደተናገሩት በአንድ ሀገር ዘላቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል የሥራ ዕድል ፈጠራ ምክር ቤት መስራች ጉባኤ በሀዋሳ ተካሄደ Tibebu Kebede Dec 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል የሥራ ዕድል ፈጠራ ምክር ቤት መስራች ጉባኤ በሀዋሳ ተካሄደ። በጉባኤው ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና የዘርፉ ባለድርሻ አካላት መገኘታቸውን ከክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳየች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች 390 ሚሊየን ብር ገቢ ተደረገ Tibebu Kebede Dec 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክቶች ባለሀብቶች እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 390 ሚሊየን ብር ገቢ አደረጉ። በከተማ አስተዳደሩ አስተባባሪነት ለገበታ ለሀገር ገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በመርሃ ግሩ ላይ የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖሊስ ከ4 ሚሊየን ብር በላይና ከ430 ሺህ በላይ የተለያዩ ሀገሮች ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ያዘ Tibebu Kebede Dec 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የከተማዋን ደህንነት ለማስጠበቅ እያካሔደ ባለው ፍተሻ እስካሁን ከ4 ሚሊየን በላይ የኢትዮጵያ ብርና ከ430 ሺህ በላይ የተለያዩ አገሮች ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን መያዙን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለኢፈርት ድርጅቶች ገለልተኛ ጊዜያዊ ባለአደራ አስተዳደር ሾመ Tibebu Kebede Dec 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለኢፈርት ድርጅቶች ገለልተኛ ጊዜያዊ ባለአደራ አስተዳደር መሾሙን ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ። ከፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግና ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ የተዉጣጣ የምርመራ ቡድን በኢፈርት ድርጅቶች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳዮቿን በራሷ የመምራትና ህግና ስርዓት የማስፈን መብት ያላት ሀገር ናት -የቻይና ኮሚዩኒስት ፓርቲ Tibebu Kebede Dec 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለቱ ፓርቲዎች አመራሮች በቀጣይ የፓርቲ ለፓርቲ ግንኙነቱን አጠናክረው ስለሚቀጥሉበት ጉዳይ በበይነ መረብ ውይይት አካሄደዋል፡፡ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሀላፊ የቻይና ኮሚዩኒስት ፓርቲ የተለያዩ ስኬታማ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 2 አሸነፈ Tibebu Kebede Dec 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 2 አሸነፈ። በአዲስ አበባ ስታድየም በተካሄደው በዚህ ጨዋታ የቡናማዎቹን የማሸነፊያ ግቦች ሀብታሙ ታደሰ በ9ኛውና በ84ኛው እንዲሁም አማኑኤል ዮሐንስ በ55ኛው ደቂቃዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሁለት ምሁራን ሙሉ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ Tibebu Kebede Dec 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሁለት ምሁራን ሙሉ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ባደረገው ስብሰባ ለዶክተር በላይ ተሰማ እና ለዶክተር ውዱ ተመስገን ሙሉ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ እንዲሰጣቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋራ ድንበር አካባቢ በሱዳን በኩል የተደረጉ አዳዲስ ለውጦች እና እንቅስቃሴዎች የቀደሙ ስምምነቶችን የሚጥሱ በመሆናቸው በአስቸኳይ እንዲቆሙ ኢትዮጵያ አሳሰበች Tibebu Kebede Dec 23, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የኢትዮ ሱዳን የድንበር ጉዳዮች ከፍተኛ ደረጃ የፖለቲካ ውይይት ተጠናቀቀ፡፡ ውይይቱ በሱዳን ካርቱም ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየ ሲሆን በዛሬው እለት ተጠናቋል፡፡ በዚህ ወቅትም ሁለቱ ወገኖች በጋራ የድንበር አካባቢ ወቅታዊ ጉዳዮችን…