Fana: At a Speed of Life!

የፌደራል የዴሞክራሲ ተቋማት የጋራ የምክክር መድረክ በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌደራል የዴሞክራሲ ተቋማት የጋራ የምክክር መድረክ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በመድረኩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ ምክትል አፈ ጉባኤ ሽታዬ ምናለ፣ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት…

ከታሪክ ሳይማሩ በእሳት መጫወት አዙሪት ውስጥ ስለሚከተን ተቀናጅተን እንስራ -ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በበኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ዞን በንጹሀን ዜጎች ላይ በደረሰው የህይወት ህልፈትና አካል ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ሞትን በፍጹም መላመድ የለብንም ብለዋል። በመተከል በንጹሃን…

ተጨማሪ 410 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 21 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 503 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 410 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ የ12 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ሳቢያ ሲያልፍ 1 ሺህ 21 ሰዎች…

በመተከል ያለውን የፀጥታ ችግር ከመሠረቱ ለመፍታት የተቀናጀ ኃይል እንዲሠማራ ተደርጓል -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ክልል በመተከል ዞን ያለውን የፀጥታ ችግር በተለያየ መንገድ ለመፍታት የተደረገው ጥረት የሚፈለገውን ውጤት ባለማምጣቱ ችግሩን ከመሠረቱ ለመፍታት የተቀናጀ ኃይል እንዲሠማራ ተደርጓል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፡፡ በቤኒሻንጉል…

መንግስት የዜጎችን ደኅንነት ማረጋገጥ ቀዳሚው ተግባሩ አድርጎ መስራት ይገባዋል – የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የዜጎችን ደኅንነት ማረጋገጥ ቀዳሚው ተግባሩ አድርጎ መስራት እንደሚገባው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው ትናንት ታኅሣሥ 13 ቀን 2013 ዓ.ም…

ተጨማሪ 351 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 6 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ5 ሺህ 96 ሰዎች የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ ተደርጎ 351 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በኢትዮጵያ ተጨማሪ 351 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 6…

በመተከል ዞን ከተፈጠረው የጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ እጃቸው አለበት የተባሉ አመራሮች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤ ፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ መንግስት በመተከል ዞን ከተፈጠረው የጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ እጃቸው አለበት የተባሉ ከፍተኛ እና በየደረጃው የሚገኙ አመራሮችን በህግ ቁጥጥር ሥር ማዋል ጀምሯል፡፡ በዞኑ በተፈጠረው የጸጥታ ችግር እጃቸው ያለበትን፣…