Fana: At a Speed of Life!

የህወሓት አጥፊ ቡድን በራሱ ወገን ላይ የፈፀመው ተግባር የሚያሳፍር፣ አሳዛኝና ታይቶ የማይታወቅ ነው- የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት አጥፊ ቡድን በራሱ ወገን ላይ የፈፀመው ተግባር የሚያሳፍር፣ አሳዛኝና ታይቶ የማይታወቅ መሆኑን የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር አምባሳደር አብዱራሃማን አል ዶሰሪ ገለፀጹ። በኳታር የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛና…

ያለንበት ምእራፍ የተጀመሩ የልማት፣ የሰላምና የስርዓት ግንባታ ስራዎች ማስቀጠል የሚያስፈልግበት ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ያለንበት ምእራፍ የተጀመሩ የልማት፣ የሰላምና የስርዓት ግንባታ ስራዎች ሙቀተን በጠበቀ መልኩ ማስቀጠል የሚያስፈልግበት ነው” አሉ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዛሬው እለት…

አላስፈላጊ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት በሚደረጉ ጥረቶች ላይ ሸማቹና የንግዱ ህብረተሰብ ከመንግስት ጎን ሊቆም ይገባል- የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አላስፈላጊ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት በሚደረጉ ጥረቶች ላይ ሸማቹና የንግዱ ህብረተሰብ ከመንግስት ጎን ሊቆም እንደሚገባ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለፀ። የኢፌዴሪ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እየተወሰደ ያለውን የህግ የበላይነትን የማስከበር…

የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከታክስ በፊት 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር አተረፉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች በ2013 በጀት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከታክስ በፊት 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር አተረፉ፡፡ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ሥር በፋይናንስ ዘርፍ የሚገኙ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የኢትዮጵያ…

የጋሸና ላሊበላ ሰቆጣ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ በተያዘው ዓመት እንደሚጠናቀቅ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 204 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የጋሸና ላሊበላ ሰቆጣ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ በመጠናቀቅ ላይ መሆኑ ተገለፀ። የጋሸና ላሊበላ ሰቆጣ መንገድ አካል የሆነው የጋሸና ብልብላ አስፋልት ኮንክሪት መንገድ ከአጠቃላይ 105 ኪሎ ሜትር ውስጥ…

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከመሬትና መሬት ነክ ከሆኑ ጉዳዮች አገልግሎት ላይ ተላልፎ የነበረው እገዳ ተነሳ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከመሬትና መሬት ነክ ከሆኑ ጉዳዮች አገልግሎት ላይ ተላልፎ የነበረው እግድ መነሳቱ ተገለፀ። የአግልግሎት እገዳው ከህዳር 11 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ መነሳቱን የከተማ አስተዳደሩ የፕሬስ ሴክሬታሪያት መረጃ…

ቀደም ሲል የነበሩትን የንግድ ህጎች ማዳበር አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ፣ ፍትህና ዴሞክራሲ እና የንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴዎች በተመራላቸው የንግድ ህግ ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ከአስረጅዎች ጋር ተወያይተዋል። የቋሚ ኮሚቴዎቹ ማብራሪያና ግልጸኝነት የሚያስፈልጋቸው ጥያቄዎችን…

የመከላከያ ሰራዊት የመጨረሻውንና ሶስተኛውን የዘመቻ ምዕራፍ እንዲፈፅም ትዕዛዝ መሰጠቱን ጠ/ሚ ዐቢይ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመከላከያ ሰራዊት የመጨረሻውንና ሶስተኛውን የዘመቻ ምዕራፍ እንዲፈፅም ትዕዛዝ እንደተሰጠው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። “በዚህ ዘመቻ ለንፁሃን ሰዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እናደርጋለን፤ በህዝባችን ላብ የተሰራችው የመቐለ ከተማ…

አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ለኖርዌይ እና ካናዳ አምባሳደሮች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ገለጻ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአልጄሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ከኖርዌይ እና ካናዳ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ። አምባሳደሩ ለኖርዌዩ አምባሳደር ኑት ላንጌላንድ እና ለካናዳው አምባሳደር ክርስቶፈር ዊልኪ መንግስት በትግራይ ክልል እየወሰደ ስላለው ህግን…

ባለፉት 24 ሰዓታት 518 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ 556 ሰዎች ደግሞ ከቫይረስ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 283 የላቦራቶሪ ምርመራ 518 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 107 ሺህ 109 ደርሷል።…